
MAHDERE-SEBEHAT LEDETA LEMARIAM ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH
📍 4212 Pine Ln, Alexandria, VA 22312
የ2019 ዓ/ም (2026 G.C.) ነባር እና አዳዲስ ተማሪዎችን የምንቀበልበት የቅድመ ምዝገባ ማሳወቂያ ፎርም።
የይምክረዋንስ/የቅዱስ ያሬድ ትምህርት ቤት የምንቀበለው በምንቀበለው ተማሪዎች ቁጥር ብቻ ስለሆነ ልጆቻችሁን ከአሁኑ አስቀድማችሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
Admission is based on student capacity limits. Please complete this form early to secure your children's enrollment.