Course & Lessons
Access EOTC courses, read lessons, take quizzes, and generate AI outlines.
Sign in to access all the other grades & choose your plan
You are experiencing our interactive Grade 1 curriculum sample. Register now to choose your family or church subscription plan and unlock all courses, interactive quizzes, exams, and teacher support.
Abinet Timihrt (የአብነት ትምህርት)
ትምህርት ፬፦ ጸሎተ ፡ ሃይማኖት (The Nicene Creed)
ትምህርት ፬፦ ጸሎተ ፡ ሃይማኖት (The Nicene Creed)
ጸሎተ ፡ ሃይማኖት ፡ ነአምን ፡ በአሐዱ ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ አብ
Lesson 4: The Nicene Creed Liturgical Recitation with Full Cadence & Punctuation
የግዕዝ ንባብ ስልት መርማሪ (Ge'ez Cadence Inspector)
Active
በማናቸውም ቃል ላይ ማውሱን ሲያሳርፉ የንባብ ዓይነቱን (ተነሽ፣ ሰያፍ፣ ተጣይ፣ ወዳቂ) በቅጽበት ያሳያል! Hover over any word to inspect cadence!
ጸሎተ ሃይ̮ማኖት
ጸሎተ ሃይ̮ማኖት ፡ ነአም̣ን ፡ በአሐዱ ፡ አም̮ላክ ፡ እግ̮ዚአብሔር ፡ አብ ፡ አኃዜ ኩሉ̣ ፡ ገባሬ ሰማያት ፡ ወም̮ድር ፡ ዘያስ̮ተርኢ ፡ ወዘኢያ̣ስ̮ተርኢ ፡ ወነአም̣ን ፡ በአሐዱ ፡ እግ̮ዚእ ፡ ኢየሱስ ፡ ክ̮ርስ̮ቶስ ፡ ወልደ አብ ፡ ዋሕድ ፡ ዘህል̣ው ፡ ምስ̮ሌሁ ፡ እም̮ቅድመ ይት̮ፈጠር ፡ ዓለም ፡ ብር̮ሃን ፡ ዘእም̮ብር̮ሃን ፡ አም̮ላክ ፡ ዘእም̮አም̮ላክ ፡ ዘበአማን ፡ ዘተወል̮ደ ፡ ወአኮ̣ ፡ ዘተገብ̮ረ ፡ ዘዕሩይ ፡ ምስ̮ለ አብ ፡ በመለኮቱ ፡ ዘቦቱ̣ ፡ ኩሉ̣ ፡ ኮነ ፡ ወዘእን̮በሌሁሰ̣ ፡ አልቦ ፡ ዘኮነ ፡ ወኢ ፡ ምን̮ትኒ ፡ ዘበሰማይኒ ፡ ወዘበምድ̮ርኒ ፡ ዘበእን̮ቲአነ ፡ ለሰብ̮እ ፡ ወበእን̮ተ መድ̮ኃኒትነ ፡ ወረደ ፡ እም̮ሰማያት ፡ ተሰብ̮አ ፡ ወተሰገወ ፡ እመ̣ን̮ፈስ ቅዱ̣ስ ፡ ወእማ̣ርያም ፡ እም̮ቅድ̣ስ̮ት ፡ ድን̮ግል ፡ ኮነ ፡ ብእሴ ፡ ወተሰቅ̮ለ ፡ በእን̮ቲአነ ፡ በመዋዕለ ጲላጦስ ፡ ጰን̮ጤናዊ ፡ ሐመ̣ ፡ ወሞተ ፡ ወተቀብረ ፡ ወተን̮ሥአ ፡ እሙ̣ታን ፡ አመ ሣልስ̮ት ፡ ዕለት ፡ በከመ ጽሑፍ ፡ ውስ̮ተ ቅዱ̣ሳት ፡ መጻሕፍ̮ት ፡ ዐርገ ፡ በስብ̮ሐት ፡ ውስ̮ተ ሰማያት ፡ ወነበረ ፡ በየማነ አቡሁ ፡ ዳግመ ፡ ይመጽ̣እ ፡ በስብ̮ሐት ፡ ይኰን̣ን ፡ ሕያዋነ ፡ ወሙ̣ታነ ፡ ወአል̮ቦ ፡ ማኅለቅ̮ት ፡ ለመን̮ግሥ̮ቱ ፡ ወነአም̣ን ፡ በመን̮ፈስ ቅዱ̣ስ ፡ እግ̮ዚእ ፡ ማሕየዊ ፡ ዘሠረጸ ፡ እም̮አብ ፡ ንስ̮ግድ ፡ ሎቱ̣ ፡ ወንሰብ̣ሖ ፡ ምስ̮ለ አብ ፡ ወወል̮ድ ፡ ዘነበበ ፡ በነቢያት ፡ ወነአም̣ን ፡ በአሐቲ̣ ፡ ቅድ̣ስ̮ት ፡ ቤተ ክ̮ርስ̮ቲያን ፡ እን̮ተ ላዕ̮ለ ኩሉ̣ ፡ ጉባኤ ፡ ዘሐዋርያት ፡ ወነአ̣ምን ፡ በአሐቲ̣ ፡ ጥም̮ቀት ፡ ለሥር̮የተ ኅጢአት ፡ ወንሴ̣ፎ̣ ፡ ትን̮ሣኤ ሙታን ፡ ወሕይ̮ወተ ፡ ዘይመጽ̣እ ፡ ለዓለመ ዓለም ።
Guide students through the Nicene Creed chanting with proper canonical phonetics.
