Free 30-Day Open Test Drive: You are exploring this academy as a guest learner without sign up!
Sign In / Register
Grade 1
Grade 1 Preview

You are previewing Grade 1 curriculum. Ready to explore all grades and choose your plan?

Sign in to access all the other grades

Course & Lessons

Access EOTC courses, read lessons, take quizzes, and generate AI outlines.

Free Test Drive Mode • Currently Viewing Grade 1

Sign in to access all the other grades & choose your plan

You are experiencing our interactive Grade 1 curriculum sample. Register now to choose your family or church subscription plan and unlock all courses, interactive quizzes, exams, and teacher support.

Sign in to access all the other grades
ABN-001Grade: ALL

Abinet Timihrt (የአብነት ትምህርት)

60 Minutes Session

ትምህርት ፪: ጸሎተ ዘወትር — «አአትብ ፡ ገጽየ» እና የንባብ ልምምድ (ከገጽ ፶-፶፩)

Classroom Presentation & Zoom
✨ የአብነት ትምህርት · ደረጃ ፩ (ትምህርት ፪)

ትምህርት ፪: ጸሎተ ዘወትር — «አአትብ ፡ ገጽየ» እና የንባብ ልምምድ (ከገጽ ፶-፶፩)

ጸሎተ ዘወትር — «አአትብ ፡ ገጽየ ፡ ወኲለንታየ ፡ በትእምርተ መስቀል»

Lesson 2: Daily Prayer Liturgical Recitation — "A'atəb Gəts'yä" with Canonical Color Markings

📜

የግዕዝ ንባብ ስልት መርማሪ (Ge'ez Cadence Inspector)

Active

በማናቸውም ቃል ላይ ማውሱን ሲያሳርፉ የንባብ ዓይነቱን (ተነሽ፣ ሰያፍ፣ ተጣይ፣ ወዳቂ) በቅጽበት ያሳያል! Hover over any word to inspect cadence!

ተነሽ / ሰያፍ ተጣይ / ወዳቂ

አአት̣ብ ፡ ገጽ̣የ

አአት̣ብ ፡ ገጽ̣የ ፡ ወኲለ̣ን̮ታየ ፡ በትእ̮ምር̮ተ መስ̮ቀል ፡ በስመ አብ ፡ ወወል̮ድ ፡ ወመን̮ፈስ ቅዱ̣ስ ፡ አሐዱ ፡ አም̮ላክ ፡ በቅድ̣ስ̮ት ፡ ሥላ̣ሴ ፡ እን̮ዘ አአም̣ን ፡ ወእት̮መሐፀ̣ን ፡ እክህደከ̣ ፡ ሰይ̮ጣን ፡ በቅድመ ዛቲ̣ ፡ እም̣የ ፡ ቅድ̣ስ̮ት ፡ ቤተ ክ̮ርስ̮ቲያን ፡ እን̮ተ ይእቲ ፡ ስም̮እየ ፡ ማርያም ፡ ጽዮን ፡ ለዓለመ ዓለም ።

ነአኲ̣ተከ̣ ፡ እግ̮ዚኦ ፡ ወንሴብ̣ሐከ̣ ፡ ንባር̣ከከ̣ ፡ እግ̮ዚኦ ፡ ወንት̮አመ̣ነከ̣ ፡ (ንስእለከ̣ ፡ እግ̮ዚኦ ፡ ወናስ̮ተበቁዐከ̣ )፡ ንገኒ̣ ፡ ለከ ፡ እግ̮ዚኦ ፡ ወንትቀነ̣ይ ፡ ለስምከ ፡ ቅዱ̣ስ ፡ ንሰግ̣ድ ፡ ለከ ፡ ኦ ፡ ዘለከ ፡ ይሰግ̣ድ : ኲሉ̣ ፡ ብር̮ክ ፡ ወለከ ፡ ይት̮ቀነ̣ይ ፡ ኲሉ̣ ፡ ልሳ̣ን ፡ አን̮ተ ፡ ውእቱ : አም̮ላከ አማልክት ፡ ወእግ̮ዚአ አጋእዝ̮ት ፡ ወንጉሠ ነገሥ̮ት ፡ አም̮ላክ ፡ አን̮ተ ፡ ለኲሉ̣ ፡ ዘሥጋ ፡ ወለኲላ̣ ፡ ዘነፍ̮ስ ፡ ወንጼው̣አከ̣ ፡ በከመ መሀረነ̣ ፡ ቅዱ̣ስ ፡ ወል̮ድከ ፡ እን̮ዘ ይብል ፡ አን̮ትሙሰ̣ ፡ ሶበ ትጼል̣ዩ ፡ ከመዝ ፡ በሉ ።

⏱️ 60 Min

Guide students through proper hand posture for signing the cross and reciting with authentic Ge'ez cadence.

Teacher's Classroom Log & Reflections2019 ዓ.ም. (2026–2027)

የመምህር ዕለታዊ ማስታወሻና የክፍል መዝገብ (Document Today's Teaching)