Course & Lessons
Access EOTC courses, read lessons, take quizzes, and generate AI outlines.
Sign in to access all the other grades & choose your plan
You are experiencing our interactive Grade 1 curriculum sample. Register now to choose your family or church subscription plan and unlock all courses, interactive quizzes, exams, and teacher support.
Abinet Timihrt (የአብነት ትምህርት)
ትምህርት ፲፱፦ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ ዘሠሉስ (31-60)
ትምህርት ፲፱፦ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ ዘሠሉስ (31-60)
መዝሙረ ዳዊት ዘሠሉስ ከምዕራፍ ፴፩ እስከ ፷
Psalms of David 31 to 60 for Tuesday with Canonical Ge'ez Recitation
የግዕዝ ንባብ ስልት መርማሪ (Ge'ez Cadence Inspector)
Active
በማናቸውም ቃል ላይ ማውሱን ሲያሳርፉ የንባብ ዓይነቱን (ተነሽ፣ ሰያፍ፣ ተጣይ፣ ወዳቂ) በቅጽበት ያሳያል! Hover over any word to inspect cadence!
መዝሙር ፴ወ፩
በእንተ ሕዝቅያስ
ብፁዓን : እለ̣ ተኀድ̮ገ : ሎሙ : ኀጢአቶሙ ፤
ወእለ̣ ኢሐሰ̣በ : ሎሙ : ኵሎ̣ : ጌጋዮሙ ፤
ብፁዕ : ብእሲ : ዘኢኈለ̣ቈ : ሎቱ̣ : እግ̮ዚአብሔር : ኀጢአቶ ፤
ወዘአል̮ቦ : ጽል̮ሑት : ውስ̮ተ ልቡ̣ ፤
እስ̮መ አር̮መምኩ : በል̮ያ : አዕፅም̮ትየ ፤
እም̮ኀበ እጸር̣ሕ : ኵሎ̣ : አሚረ ፤
እስ̮መ መዓልተ : ወሌሊተ : ከብ̮ደት : እዴከ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወተመጥ̮ኩ : ለኅር̮ትምና̣ : ሶበ ወግ̮አኒ̣ : ሦክ ፤
ኀጢአትየ : ነገር̮ኩ : ወአበሳየ : ኢኀባእ̮ኩ ፤
ወእቤ : አስ̮ተዋዲ̣ : ርእ̮ስየ : ኀበ እግ̮ዚአብሔር : በእን̮ተ ኀጢአትየ ፤
ወአን̮ተ : ኅድግ : ጽል̮ሑቶ : ለልብ̣የ ፤
በእን̮ተዝ : ይጼሊ̣ : ኀቤከ : ኵሉ̣ : ጻድቅ : በጊዜ : ርቱዕ ፤
ወባሕቱ̣ : ማየ አይ̮ኅ : ብዙኅ : ኢይ̣ቀር̣ብ : ኀቤከ ፤
አን̮ተ : ምስ̮ካይየ : እም̮ዛቲ̣ : ምን̮ዳቤየ : እን̮ተ ረከበተ̣ኒ̣ ፤
ወትፍ̮ሥሐ̮ትየኒ : ከመ ታድ̮ኅነኒ̣ : እም̮እለ̣ ሮዱኒ ፤
አሌብ̣ወከ̣ : ወአጽን̣ዐከ̣ : በዛቲ̣ : ፍኖት : እን̮ተ ሖር̮ከ ፤
ወአጸን̣ዕ : አዕይ̣ን̮ትየ : ላዕ̮ሌከ ፤
ኢትኩኑ : ከመ ፈረስ : ወበቅ̮ል : እለ̣ አል̮ቦሙ : ልብ̣ ፤
እለ̣ በሕሳል : ወበልጓም : ይመይ̣ጥዎ̣ሙ : መላትሒሆሙ : ከመ ኢይ̣ቅ̮ረቡ : ኀቤከ ፤
ብዙኅ : መቅ̮ሠፍ̮ቶሙ : ለኃጥአን ፤
ወእለ̣ሰ̣ : ይት̮ዌ̣ከሉ : በእግ̮ዚአብሔር : ሣህ̮ል : ይሜግ̣ቦሙ ፤
ተፈሥ̣ሑ : በእግ̮ዚአብሔር : ወተሐሠዩ : ጻድ̮ቃኑ ፤
ወተመክ̣ሑ : ኵል̣ክሙ : ርቱዓነ ልብ̣ ።
🎥 መዝሙር 31 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፪
በእንተ ሕዝቅያስ
ተፈሥ̣ሑ : ጻድ̮ቃን : በእግ̮ዚአብሔር ፤
ወለራትዓን : ይደል̣ዎሙ : ክብ̮ር ፤
ግነዩ : ለእግ̮ዚአብሔር : በመሰን̮ቆ ፤
ወበመዝ̮ሙር : ዘዐሠ̣ር̮ቱ : አው̮ታሪሁ : ዘም̣ሩ : ሎቱ̣ ፤
ወሰብ̣ሕዎ̣ : ስብ̮ሐተ : ሐዲ̣ሰ ፤
ሠና̣የ : ዘም̣ሩ : ወየብ̣ቡ : ሎቱ̣ ፤
እስ̮መ ጽድ̮ቅ : ቃሉ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ወኵሉ̣ : ግብ̮ሩ : በሃይ̮ማኖት ፤
ያፈቅ̣ር : እግ̮ዚአብሔር : ጽድ̮ቀ : ወምጽ̮ዋተ ፤
ሣህ̮ሉ : ለእግ̮ዚአብሔር : መል̮አ : ምድ̮ረ ፤
ወበቃለ እግ̮ዚአብሔር : ጸን̮ዐ : ሰማያት ፤
ወእም̮እስ̮ትን̮ፋሰ አፉሁ : ኵሉ̣ : ኀይ̮ሎሙ ፤
ዘያስ̮ተጋብ̣ኦ : ከመ ዝቅ̣ : ለማየ ባሕ̮ር ፤
ወይሠይ̣ሞ : ውስ̮ተ መዛግብ̮ተ ቀላያት ፤
ትፈር̣ሆ : ለእግ̮ዚአብሔር : ኵላ̣ : ምድ̮ር ፤
ወእምኔ̣ሁ : ይደነግ̣ፁ : ኵሎ̣ሙ : እለ̣ ይነብ̣ሩ : ውስ̮ተ ዓለም ፤
እስ̮መ ውእቱ : ይቤ : ወኮኑ ፤
ወውእቱ : አዘ̣ዘ : ወተፈጥ̮ሩ ፤
እግ̮ዚአብሔር : ይመይ̣ጥ : ምክ̮ሮሙ : ለአሕዛብ ፤
ወይመይ̣ጥ : ኅሊ̣ናሆሙ : ለሕዝ̮ብ ፤
ወያረስ̣ዖሙ : ብፁዕ : ሕዝብ : ምክ̮ሮሙ : ለመላእክ̮ት ፤
ወምክ̮ሩሰ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : ይሄሉ̣ : ለዓለም ፤
ወኅሊ̣ና ልቡ̣ኒ : ለትው̮ልደ̣ ትው̮ልድ̣ ፤
ዘእግ̮ዚአብሔር : አም̮ላኩ ፤
ሕዝ̮ብ : ዘኀረየ : ሎቱ̣ : ለርስ̮ቱ ፤
እም̮ሰማይ : ሐወ̣ጸ : እግ̮ዚአብሔር ፤
ወርእ̮የ : ኵሎ̣ : ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው ፤
ወእም̮ድል̣ው : ጽር̮ሐ መቅ̮ደሱ ፤
ወርእ̮የ : ላዕ̮ለ ኵሎ̣ሙ : እለ̣ ኅዱራን : ዲበ ምድ̮ር ፤
ዘውእቱ : ባሕቲቱ : ፈጠረ : ልቦ̣ሙ ፤
ወዘየአም̣ር : ኵሎ̣ : ምግ̮ባሮሙ ፤
ኢይ̣ድኅን : ንጉሥ : በብዝ̮ኀ ሰራዊቱ ፤
ወያር̮ብሕኒ : ኢድኅ̮ነ : በብዝ̮ኀ ኀይ̮ሉ ፤
ወፈረስኒ : ሐሰ̣ት : ኢያ̣ድኅን ፤
ወኢያ̣መሥ̣ጥ : በብዝ̮ኀ ጽን̮ዑ ፤
ናሁ : አዕይ̣ን̮ቲሁ : ለእግ̮ዚአብሔር : ኀበ እለ̣ ይፈር̣ህዎ̣ ፤
ወእለ̣ሰ̣ : ይት̮ዌከ̣ሉ : በምሕ̮ረቱ ፤
ያድኅና : እሞ̣ት : ለነፍ̮ሶሙ ፤
ወይሴስ̣ዮሙ : አመ ረኀብ ፤
ነፍ̮ስነሰ̣ : ትሴ̣ፈ̣ዎ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
እስ̮መ ረዳኢነ : ወምስ̮ካይነ : ውእቱ ፤
እስ̮መ ቦቱ̣ : ይት̮ፌሣ̣ሕ : ልብ̣ነ ፤
ወተወከ̣ል̮ነ : በስሙ : ቅዱ̣ስ ፤
ለትኩን : እግ̮ዚኦ : ምሕ̮ረትከ : ላዕ̮ሌነ ፤
ወበከመ ላዕ̮ሌከ : ተወከ̣ል̮ነ ።
🎥 መዝሙር 32 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፫
በእንተ ሕዝቅያስ
እባር̣ኮ : ለእግ̮ዚአብሔር : በኵሉ̣ : ጊዜ ፤
ወዘል̮ፈ : ስብ̮ሐቲሁ : ውስ̮ተ አፉየ ፤
በእግ̮ዚአብሔር : ትከ̣ብ̣ር : ነፍ̮ስየ ፤
ይስ̮ምዑ : የዋ̣ሃን : ወይት̮ፈሥ̣ሑ : አዕ̮ብይዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : ምስ̮ሌየ ፤
ወናል̮ዕል : ስሞ : ኅቡረ ፤
ኀሠሥ̮ክ̣ዎ : ለእግ̮ዚአብሔር : ወተሰጥ̮ወኒ̣ ፤
ወእም̮ኵሉ̣ : ምን̮ዳቤየ : አድ̮ኅነኒ̣ ፤
ቅረቡ : ኀቤሁ : ወያበር̣ህ : ለክሙ ፤
ወኢይ̣ት̮ኀፈ̣ር : ገጽ̣ክሙ ፤
ዝን̮ቱ : ነዳይ : ጸር̮ሐ : ወእግ̮ዚአብሔር : ሰም̮ዖ ፤
ወእም̮ኵሉ̣ : ምን̮ዳቤሁ : አድ̮ኀኖ ፤
ይት̮ዐየ̣ን : መል̮አከ እግ̮ዚአብሔር : ዐው̮ዶሙ ፤
ለእለ̣ ይፈር̣ህዎ̣ : ወያድኅኖሙ : ጠዐሙ : ወታእ̮ምሩ : ከመ ኄር : እግ̮ዚአብሔር ፤
ብፁዕ : ብእሲ : ዘተወከ̣ለ : ቦቱ̣ ፤
ፍር̮ህዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : ኵል̣ክሙ : ቅዱ̣ሳኑ ፤
እስ̮መ አል̮ቦሙ : ተጽ̮ናስ : ለእለ̣ ይፈር̣ህዎ̣ ፤
ብዑላንሰ̣ : ነድ̮ዩ : ወርኅ̮ቡ ፤
ወእለ̣ሰ̣ : የኀሥ̣ሥዎ : ለእግ̮ዚአብሔር : ኢተጸነ̣ሱ : እም̮ኵሉ̣ : ሠና̣ያት ፤
ንዑ : ደቂቅየ : ወስም̮ዑኒ ፤
ፈሪሀ እግ̮ዚአብሔር : እም̮ሀር̮ክሙ ፤
መኑ̣ : ውእቱ : ብእሲ : ዘይፈቅ̣ድ : ሐዪወ ፤
ወያፈቅ̣ር : ይር̮አይ : መዋዕለ : ሠና̣ያተ ፤
ክላእ : ልሳ̣ነከ : እም̮እኩይ ፤
ወከናፍሪከኒ : ከመ ኢይ̣ን̮ብባ : ጕሕ̮ሉተ ፤
ተገሐሥ : እም̮እኩ̣ይ : ወግበር : ሠና̣የ ፤
ኅሥሣ̣ : ለሰላም : ወዴግና̣ ፤
እስ̮መ አዕይ̣ን̮ቲሁ : ለእግ̮ዚአብሔር : ኀበ ጻድ̮ቃኑ ፤
ወእዝ̮ኑሂ : ኀበ ስእ̮ለቶሙ ፤
ገጹ̣ ፡ ለእግ̮ዚአብሔር : ኀበ እለ̣ ይገ̣ብሩ : እኩ̣የ ፤
ከመ ይሠሩ̣ : እም̣ድ̮ር : ዝክ̮ሮሙ : ጸር̮ሑ : ጻድ̮ቃን : ወእግ̮ዚአብሔር : ሰም̮ዖሙ ፤
ወእም̮ኵሉ̣ : ምን̮ዳቤሆሙ : አድ̮ኀኖሙ ፤
ቅሩብ : እግ̮ዚአብሔር : ለየዋ̣ሃነ ልብ̣ ፤
ወያድኅኖሙ : ለትሑታነ መን̮ፈስ : ብዙኅ : ሕማሞሙ : ለጻድ̮ቃን ፤
ወእም̮ኵሉ̣ : ያድኅኖሙ : እግ̮ዚአብሔር ፤
እግ̮ዚአብሔር : የዐቅ̣ብ : ኵሎ̣ : አዕፅም̮ቲሆሙ ፤ ወኢይ̣ት̮ቀጠቀ̣ጥ : አሐዱ : እም̮ውስ̮ቴቶሙ ፤
ሞቱ : ለኀጥእ : ፀዋ̣ግ ፤
ወእለ̣ሰ̣ : ይጸል̣እዋ̣ : ለጽድ̮ቅ : ይኔስ̣ሑ ፤
ይቤዙ̣ : እግ̮ዚአብሔር : ነፍ̮ሰ አግ̮ብር̮ቲሁ ፤
ወኢይ̣ኔስ̣ሑ : ኵሎ̣ሙ : እለ̣ ይት̮ዌከ̣ሉ : ቦቱ̣ ።
🎥 መዝሙር 33 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፬
በእንተ መቃብያን
ግፍ̮ዖሙ : እግ̮ዚኦ : ለእለ̣ ይገፍ̣ዑኒ ፤
ጽብ̮ኦሙ : እግ̮ዚኦ : ለእለ̣ ይጸብ̣ኡኒ ፤
ንሣእ : ወል̮ታ : ወኵናተ : ወተን̮ሥእ : ውስ̮ተ ረዲኦትየ ፤ ምላኅ : ሰይ̮ፈከ : ወዕግቶ̣ሙ : ለእለ̣ ሮዱኒ ፤
በላ̣ : ለነፍ̮ስየ : አነ : ውእቱ : ረዳኢኪ ፤
ለይት̮ኀፈሩ : ወይኅ̮ሰሩ : ኵሎ̣ሙ : እለ̣ የኀሥ̣ሥዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ለይግ̮ብኡ : ድኅ̮ሬሆሙ : ወይት̮ኀፈሩ : እለ̣ መከሩ : እኩ̣የ : ላዕ̮ሌየ ፤
ለይኩኑ : ከመ ጸበል : ዘቅድ̮መ ገጸ̣ ነፋስ : ወመል̮አከ እግ̮ዚአብሔር : ለይሣቅዮ̣ሙ ፤
ለትኩን : ፍኖቶሙ : ዳኅ̮ፀ : ወጽል̮መተ ፤
ወመል̮አከ እግ̮ዚአብሔር : ለይስ̮ድዶ̣ሙ ፤
እስ̮መ በከን̮ቱ : ኀብ̮ኡ : ሊተ : መሥ̮ገር̮ተ : ያጥ̮ፍኡኒ ፤ ወበከን̮ቱ : አመን̮ዘዝዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ለትም̮ጽኦሙ : መሥ̮ገር̮ት : እን̮ተ ኢያ̣እ̮መሩ ፤
ወተአኀዞ̣ሙ : መሥ̮ገር̮̮ት : እን̮ተ ኀብ̮ኡ ፤
ወይደቁ : ውስ̮ተ ይእቲ : መሥ̮ገር̮ት ፤
ነፍ̮ስየሰ̣ : ትት̮ፌሣ̣ሕ : በእግ̮ዚአብሔር ፤
ወትት̮ሐሠ̣ይ : በአድ̮ኅኖቱ ፤
ኵሉ̣ : አዕፅም̮ትየ : ይብ̮ሉከ ፤
እግ̮ዚኦ : መኑ̣ : ከማከ ፤
ታድኅኖ : ለነዳይ : እም̮እደ ዘይት̮ዔገ̣ሎ ፤
ለነዳይ : ወለምስ̮ኪን : እም̮እደ ዘይመሥ̣ጦ ፤
ተን̮ሥኡ : ላዕ̮ሌየ : ሰማዕ̮ተ ዐመጻ ፤
ወዘኢየ̣አም̣ር : ነበቡ : ላዕ̮ሌየ ፤
ፈደዩኒ : እኪ̣ተ : ህየ̣ን̮ተ ሠና̣ይ̮ት ፤
ወአኅ̮ጥእዋ̣ : ውሉደ : ለነፍ̮ስየ ፤
ወአን̮ሰ : ሶበ አስ̮ርሑኒ : ለበስ̮ኩ : ሠቀ̣ ፤
ወአሕ̮መም̮ክዋ̣ : በጾም : ለነፍ̮ስየ ፤
ወጸሎትየኒ : ገብ̮አ : ውስ̮ተ ሕፅ̮ንየ ፤
ከመ ዘለአኀውየ : ወለቢጽየ : ከማሁ : አድ̮ሎኩ ፤
ከመ ዘይላሑ̣ : ወይቴክ̣ዝ : ከማሁ : አት̮ሐት̮ኩ : ርእ̮ስየ ፤
ተጋብኡ : ላዕ̮ሌየ : ወተፈሥ̣ሑ ፤
ተማከሩ : ይቅ̮ሥፉኒ : ወኢያ̣እ̮መር̮ኩ ፤
ተሰብ̮ሩሂ : ወኢደን̮ገፁ ፤
ፈተኑኒ : ወተሣለቁ : ላዕ̮ሌየ : ወሠሐቁኒ ፤
ወሐቀዩ : ስነኒሆሙ : ላዕ̮ሌየ ፤
እግ̮ዚኦ : ማእዜኑ : ትፈት̣ሕ : ሊተ ፤
አድ̮ኅና̣ : ለነፍ̮ስየ : እም̮እከየ ምግ̮ባሮሙ ፤
ወእም̮አናብስ̮ት : ለብሕቱትየ ፤
እገኒ̣ : ለከ : እግ̮ዚኦ : በውስ̮ተ ማኅበር : ዐቢይ̣ ፤
ወእሴብ̣ሐከ̣ : በውስ̮ተ ሕዝ̮ብ : ክቡድ ፤
ወኢይ̣ትፈሥ̣ሑ : ላዕ̮ሌየ : እለ̣ ይጸል̣ኡኒ : በዐመፃ ፤
እለ̣ ይፃ̣ረ̣ሩኒ : በከን̮ቱ : ወይት̮ቃጸ̣ቡኒ : በአዕይ̣ን̮ቲሆሙ ፤
እስ̮መ ሊተሰ̣ : ሰላመ : ይት̮ናገ̣ሩኒ ፤
ወይመክ̣ሩ : በቍጽ̮ር : ያመን̮ስዉኒ ፤
ወአብ̮ቀዉ : አፉሆሙ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወይቤሉ : እን̮ቋዕ : እን̮ቋዕ : ርኢናሁ : በአዕይ̣ን̮ቲነ ፤
ርኢ : እግ̮ዚኦ : ወኢታር̮ምም ፤
እግ̮ዚኦ : ኢት̮ርሐቅ : እምኔ̣የ ፤
ተን̮ሥእ : እግ̮ዚኦ : ወአጽ̮ምዕ : ፍት̮ሕየ ፤
አም̮ላኪየ : ወእግ̮ዚእየ : ውስ̮ተ ቅሥ̮ትየ ፤
ፍታሕ : ሊተ : እግ̮ዚኦ : አም̮ላኪየ : በከመ ጽድ̮ቅከ ፤ ወኢይ̣ት̮ፈሥ̣ሑ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወኢይ̣በሉ : በልቦ̣ሙ : እን̮ቋዕ : እን̮ቋዕ : ላዕ̮ለ ነፍ̮ስየ ፤ ወኢይ̣በሉ : ውኅጥ̮ናሁ ፤
ለይት̮ኀፈሩ : ወይኅ̮ሠሩ : እለ̣ ይት̮ፌሥ̣ሑ : በሕማምየ ፤
ወይል̮በሱ : ኀፍ̮ረተ : ወኀሳረ : እለ̣ ያዐብ̣ዩ : አፉሆሙ : ላዕ̮ሌየ ፤
ለይት̮ፈሥ̣ሑ : ወይት̮ኀሠዩ : እለ̣ ይፈቅ̣ድዋ̣ : ለጽድ̮ቅየ ፤
ወይበሉ : በኵሉ̣ : ጊዜ : ዐቢይ̣ : እግ̮ዚአብሔር ፤
እለ̣ ይፈቅ̣ዱ : ሰላመ ገበ̮ርከ ፤
ልሳ̣ንየ : ያነብ̣ብ : ጽድ̮ቀከ ፤
ወኵሎ̣ : አሚረ : ስብ̮ሐቲከ ።
🎥 መዝሙር 34 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፭
በእንተ ርእሱ
ይነብ̣ብ : ኀጥእ : በዘያስሕት : ርእ̮ሶ ፤
ወአል̮ቦ : ፍር̮ሀተ እግ̮ዚአብሔር : ቅድ̮መ አዕይ̣ን̮ቲሁ ፤
እስ̮መ ጸል̮ሐወ : በልሳ̣ኑ ፤
ሶበ ትረክ̣ቦ : ኀጢአቱ : ይጸል̣ኣ ፤
ቃለ አፉሁ : ዐመፃ : ወጕሕ̮ሉት ፤
ወኢፈቀደ : ይለቡ̣ : ከመ ያሠኒ̣ ፤
ወኀለ̣የ : ዐመፃ : በውስ̮ተ ምስ̮ካቡ ፤
ወቆመ : በፍኖት : እን̮ተ በኵሉ̣ : ኢኮነት : ሠና̣ይ̮ተ ፤
ወኢይ̣ት̮ሀከ̣ያ : ለእኪ̣ት ፤
እግ̮ዚኦ : በሰማይ : ሣህ̮ልከ ፤
ወጽድ̮ቅከኒ : እስ̮ከ ደመ̣ናት ፤
ወርት̮ዕከኒ : ከመ አድ̮ባረ እግ̮ዚአብሐር ፤
ኵነኔከ : ዕሙቅ : ጥቀ̣ ፤
ሰብ̮አ : ወእን̮ስሳ : ታድኅን : እግ̮ዚኦ ፤
ወበከመ አብ̮ዛኅ̮ከ : ምሕ̮ረተከ : እግ̮ዚኦ : ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው : ይት̮ዌከ̣ሉ : በታሕ̮ተ ክነፊከ ፤
ወይረው̣ዩ : ወትሰቅዮሙ : እም̮ጠለ̣ ቤትከ ፤
እም̮ፈለገ ትፍ̮ሥሕ̮ትከ ፤
እስ̮መ እም̮ኀቤከ : ነቅ̮ዐ ሕይ̮ወት ፤
በብር̮ሃንከ : ንር̮አይ : ብር̮ሃነ ፤
ስፋሕ : ምሕ̮ረተከ : እግ̮ዚኦ : ላዕ̮ለ እለ̣ የአም̣ሩከ ፤ ወጽድ̮ቀከኒ : ለርቱዓነ ልብ̣ ፤
ኢይ̣ም̮ጽአኒ̣ : እግ̮ረ ትዕቢት ፤
ወእደ ኀጥእ : ኢይ̣ሁከኒ̣ ፤
ህየ̣ : ይወድ̣ቁ : ኵሎ̣ሙ : ገበር̮ተ ዐመፃ ፤
ይሰ̣ደ̣ዱ : ወኢይ̣ክ̮ሉ : ቀዊመ ።
🎥 መዝሙር 35 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፮
ተግሣጽ ለኵሉ
ኢት̮ቅናእ : ላዕ̮ለ እኩ̣ያን ፤
ወኢት̮ቅናእ : ላዕ̮ለ ገበር̮ተ ዐመፃ ፤
እስ̮መ ከመ ሣዕ̮ር : ፍጡነ : ይየብ̣ሱ ፤
ወከመ ሐመል̮ማለ ሐም̮ል : ፍጡነ : ይወድ̣ቁ ፤
ተወከ̣ል : በእግ̮ዚአብሔር : ወግበር : ሠና̣የ ፤
ወያኀድ̣ረከ̣ : ዲበ ምድ̮ር ፤
ወይርዕየከ̣ : ዲበ ብዕ̮ላ ፤
ተፈሣ̣ሕ : በእግ̮ዚአብሔር : ወይሁበከ̣ : ስእ̮ለተ ልብ̣ከ ፤
ክሥት : ለእግ̮ዚአብሔር : ፍኖተከ ፤
ተወከ̣ል : ቦቱ̣ : ወውእቱ : ይገብ̣ር : ለከ ፤
ወያመጽ̣ኣ : ከመ ብር̮ሃን : ለጽድ̮ቅከ ፤
ወፍት̮ሕከኒ : ከመ መዓል̮ት ፤
ግነይ : ለእግ̮ዚአብሔር : ወተፀመዶ̣ ፤
ወኢትቅ̮ናእ : ላዕ̮ለ ዘይዴ̣ሎ̣ : በሕይ̮ወቱ ፤
ወላዕ̮ለ ሰብ̮እ : ዘይገብ̣ር : ዐመፃ ፤
ኅድጋ̣ : ለመዓት : ወግድፋ̣ : ለቁጥ̣ዓ ፤
ወኢትቅ̮ናእ : ከመ ታሕ̮ሥም ፤
እስ̮መ እለ̣ ያሐሥ̣ሙ : ይሤ̣ረ̣ዉ ፤
ወእለ̣ሰ̣ : ይት̮ዔገ̣ሥዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : እሙ̣ን̮ቱ : ይወር̣ስዋ̣ : ለምድ̮ር ፤
ወዓዲ : ኅዳጠ : ኢይ̣ሄሉ̣ : እን̮ከ : ኀጥእ ፤
ተኀሥ̣ሥ : ወኢትረክ̣ብ : መካኖ ፤
የዋ̣ሃንሰ̣ : ይወር̣ስዋ̣ : ለምድ̮ር ፤
ወይት̮ፌሥ̣ሑ : በብዙኅ : ሰላም ፤
ያስ̮ተሐይ̣ጾ : ኃጥእ : ለጻድቅ ፤
ወየሐቂ̣ : ስነኒሁ : ላዕ̮ሌሁ ፤
ወእግ̮ዚአብሔርሰ̣ : ይሥሕቆ ፤
እስ̮መ ያቀድ̣ም : አእ̮ምሮ : ከመ በጽ̮ሐ : ዕለቱ ፤
ሰይ̮ፎሙ : መል̮ኁ : ኃጥአን ፤
ወወሰ̣ቁ : ቀስ̮ቶሙ ፤
ከመ ይቅ̮ትልዎ̣ : ለነዳይ : ወለምስ̮ኪን ፤
ወከመ ይር̮ግዝዎ̣ሙ : ለርቱዓነ ልብ̣ ፤
ሰይ̮ፎሙ : ይባእ : ውስ̮ተ ልቦ̣ሙ ፤
ወይት̮ቀጥ̮ቀጥ : አቅ̮ስስ̮ቲሆሙ ፤
ይኄይ̣ስ : ኅዳጥ : ዘበጽድ̮ቅ ፤
እም̮ብዙኅ : ብዕ̮ለ ኃጥአን ፤
እስ̮መ ይት̮ቀጠቀ̣ጥ : ኀይ̮ሎሙ : ለኃጥአን ፤
ያጸን̣ዖሙ : እግ̮ዚአብሔር : ለጻድ̮ቃን ፤
ወየአም̣ር : እግ̮ዚአብሔር : ፍኖተ ንጹሐን ፤
ወለዓለም : ውእቱ : ርስ̮ቶሙ ፤
ወኢይ̣ት̮ኀፈ̣ሩ : በመዋዕለ እኩ̣ያት ፤
ወይጸግ̣ቡ : በመዋዕለ ረኀብ ፤
ኃጥአንሰ̣ : ይትሀጐ̣ሉ ፤
ጸላእቱሰ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : ሶበ ከብ̮ሩ : ወተለዐሉ ፤
የኀል̣ቁ : ወይጠፍ̣ኡ : ከመ ጢስ ፤
ይት̮ሌቃ̣ሕ : ኃጥእ : ወኢይ̣ፈዲ̣ ፤
ወጻድቅሰ̣ : ይምሕር : ወይሁብ ፤
እስ̮መ እለ̣ ይባር̣ክዎ̣ : ይወር̣ስዋ̣ : ለምድ̮ር ፤
ወእለ̣ሰ̣ : ይረግ̣ሙ : ይሤ̣ረ̣ዉ ፤
እም̮ኀበ እግ̮ዚአብሔር : ይጸን̣ዕ : ሑረቱ : ለሰብ̮እ ፤
ለዘይፈቅ̣ድ : ፍኖቶ : ፈድ̮ፋደ ፤
እመ̣ኒ : ወድ̮ቀ : ኢይ̣ደነግ̣ፅ ፤
እስ̮መ እግ̮ዚአብሔር : ይሰው̣ቆ : እዴሁ ፤
ወር̮ዘውኩሂ : ወረሣዕ̮ኩ ፤
ወጻድቅሰ̣ : ዘይት̮ገደ̣ፍ : ኢርኢኩ ፤
ወዘር̮ዑሂ : ኢይ̣ጼነ̣ስ : እክ̮ለ ፤
ወኵሎ̣ : አሚረ : ይምሕር : ወይሌቅ̣ሕ ፤
ወዘር̮ዑሂ : ውስ̮ተ በረከት : ይሄሉ̣ ፤
ተገሐሥ : እም̮እኩ̣ይ : ወግበር : ሠና̣የ ፤
ወትነብ̣ር : ለዓለመ ዓለም ፤
እስ̮መ ጽድ̮ቀ : ያፈቅ̣ር : እግ̮ዚአብሔር ፤
ወኢይ̣ገድ̣ፎሙ : ለጻድ̮ቃን ፤
ወለዓለም : የዐቅ̣ቦሙ ፤
ወይት̮ቤቀ̣ል : ሎሙ : ለንጹሓን ፤
ወይሤሩ̣ : ዘር̮ዖሙ : ለኃጥኣን ፤
ጻድ̮ቃንሰ̣ : ይወር̣ስዋ̣ : ለምድ̮ር ፤
ወይነብ̣ሩ : ውስ̮ቴታ : ለዓለመ ዓለም ፤
አፉሁ : ለጻድቅ : ይት̮ሜሀር : ጥበበ ፤
ወልሳ̣ኑ : ይነብ̣ብ : ጽድ̮ቀ ፤
ወሕገ̣ አም̮ላኩ : ውስ̮ተ ልቡ̣ ፤
ወኢይ̣ድኅፅ : ሰኰናሁ ፤
ያስ̮ተሐይ̣ጾ : ኃጥእ : ለጻድቅ ፤
ወይፈቅ̣ድ : ይቅ̮ትሎ̣ ፤
ወኢየ̣ኀድ̣ጎ : እግ̮ዚአብሔር : ውስ̮ተ እዴሁ ፤
ወኢይ̣መው̣ኦ : ሶበ ይት̮ዋቀ̣ሦ ፤
ተዐገሦ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : ወዕቀብ : ፍኖቶ ፤
ወያዐብ̣የከ̣ : ከመ ትረሳ̣ : ለምድ̮ር ፤
ወትሬኢ : ከመ ይሤ̣ረ̣ዉ : ኃጥአን ፤
ርኢክዎ : ለኃጥእ : ዐብ̮የ : ወተለዐለ : ከመ አር̮ዘ ሊባኖስ ፤
ወሶበ እገብ̣እ : ኀጣእ̮ክዎ̣ ፤
ኀሠሥ̮ኩ : ወኢረከብ̮ኩ : መካኖ ፤
ዕቀብ : የዋ̣ሀተ : ወትሬኢ : ጽድ̮ቀ ፤
እስ̮መ ቦቱ̣ : ተረፈ ብእሴ ሰላም ፤
ወዐማ̣ፅያንሰ̣ : ይሤ̣ረ̣ዉ ፤
ወይሤ̣ረ̣ዉ : ትራ̣ፋቲሆሙ : ለኃጥኣን ፤
መድ̮ኀኒቶሙ : ለጻድ̮ቃን : እም̮ኀበ እግ̮ዚአብሔር ፤
ወቀዋሚሆሙ : ውእቱ : በጊዜ ምን̮ዳቤሆሙ ፤
ይረድ̣ኦሙ : እግ̮ዚአብሔር : ወያድኅኖሙ ፤
ወያነግ̣ፎሙ : እም̮እደ ኃጥአን ፤
ወያድኅኖሙ : እስ̮መ ተወከ̣ሉ : ቦቱ̣ ።
🎥 መዝሙር 36 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፯
በእንተ ርእሱ : አመ ዘለፎ : ሳሚ : ወልደ ጌራ
እግ̮ዚኦ : በመዓትከ : ኢትቅ̮ሥፈኒ̣ ፤
ወመቅ̮ሠፍ̮ትከ : ኢትገሥ̣ጸኒ̣ ፤
እስ̮መ አሕጻከ : ደጐጻኒ ፤
ወአጽ̮ናዕ̮ከ : እዴከ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወአል̮ቦ : ፈው̮ስ : ለሥጋየ : እም̮ገጸ̣ መዓትከ ፤
ወአል̮ቦ : ሰላም : ለአዕፅም̮ትየ : እም̮ገጸ̣ ኀጢአትየ ፤
እስ̮መ ኖኀ : እም̮ሥዕር̮ተ ርእ̮ስየ : ጌጋይየ ፤
ከመ ጾር : ክቡድ : ከብ̮ደ : ላዕ̮ሌየ ፤
ጼአ : ወበኍበኈ : አዕፅም̮ትየ : እም̮ገጸ̣ ዕበድየ ፤
ሐር̮ተም̮ኩ : ወተቀጻዕ̮ኩ : ለዝሉፉ ፤
ወኵሎ̣ : አሚረ : ትኩ̣ዝየ : አን̮ሶሱ̣ ፤
እስ̮መ ጸግ̮በት : ጽዕ̮ለተ : ነፍ̮ስየ ፤
ወኀጣእ̮ኩ : ፈው̮ሰ : ለሥጋየ ፤
ደወይ̮ኩ : ወሐመም̮ኩ : ፈድ̮ፋደ ፤
ወእጐሥ̣ዕ : እም̮ሐዘነ ልብ̣የ ፤
ወቅድ̮ሜከ : ኵሉ̣ : ፍት̮ወትየ ፤
ወገዓርየኒ : ኢይ̣ት̮ኀባ̣እ : እምኔ̣ከ ፤
ልብ̣የኒ : ደን̮ገፀኒ̣ : ወኃይ̮ልየኒ : ኀደገኒ̣ ፤
ወብር̮ሃነ አዕይ̣ን̮ትየኒ : ለከወኒ̣ ፤
አዕርክ̮ትየኒ : ወቢጽየኒ : ዕድ̮ወ : ኮኑኒ : ሮዱኒ : ወደበዩኒ ፤
ወአዝ̮ማድየኒ : ቀብ̮ፁኒ : ወተናከሩኒ ፤
ወተኀየ̣ሉኒ : እለ̣ የኀሥ̣ሥዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ወእለ̣ኒ : ይፈቅ̣ዱ : ሕማምየ : ነበቡ : ከን̮ቶ ፤
ወኵሎ̣ : አሚረ : ይመክ̣ሩ : በቍጽ̮ር : ያመን̮ስዉኒ ፤
ወአን̮ሰ : ከመ ጽሙም : ዘኢይ̣ሰም̣ዕ ፤
ወከመ በሃም : ዘኢይ̣ከሥ̣ት : አፉሁ ፤
ወኮን̮ኩ : ከመ ብእሲ : ዘኢይ̣ሰም̣ዕ ፤
ወከመ ዘኢይ̣ክ̮ል : ተናግሮ : በአፉሁ ፤
እስ̮መ ኪያከ : ተወከ̣ል̮ኩ : እግ̮ዚኦ ፤
አን̮ተ : ስም̮ዐኒ̣ : እግ̮ዚኦ : አም̮ላኪየ ፤
እስ̮መ እቤ : ኢትረስ̣የኒ̣ : ስላ̣ተ ጸላኢየ ፤
ወእመ̣ኒ : ድኅ̮ፀ : ሰኰናየ : ያዐብ̣ዩ̣ : አፉሆሙ : ላዕ̮ሌየ ፤
እስ̮መ ሊተሰ̣ : አጽ̮ንሑኒ : ይቅ̮ሥፉኒ ፤
ወቍስ̮ልየኒ : ቅድ̮ሜየ : ውእቱ : በኵሉ̣ : ጊዜ ፤
ወእነግ̣ር : ጌጋይየ ፤
ወእቴክ̣ዝ : በእን̮ተ ኀጢአትየ ፤
ጸላእትየሰ̣ : ሕያዋን : ወይኄይ̣ሉኒ ፤
ወበዝ̮ኁ : እለ̣ በዐመፃ : ይጸል̣ኡኒ ፤
እለ̣ ይፈድ̣ዩኒ : እኪ̣ተ : ህየ̣ን̮ተ ሠና̣ይ̮ት ፤
ወያስ̮ተዋድ̣ዩኒ : በተሊወ ጽድ̮ቅ ፤
ወገደፉ : እኅዋሆሙ : ከመ በድ̮ን : ርኩስ ፤
አን̮ተ : ኢትግ̮ድፈኒ̣ : እግ̮ዚኦ : አም̮ላኪየ : ወኢትር̮ሐቅ : እምኔ̣የ ፤
ወነጽ̣ር : ውስ̮ተ ረዲኦትየ : እግ̮ዚኦ : አም̮ላከ መድ̮ኀኒትየ ።
🎥 መዝሙር 37 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፰
በአንተ ርእሱ : አመ ሰደዶ : ሳኦል
እቤ : አዐቅ̣ብ : አፉየ : ከመ ኢይ̣ስ̮ሐት : በልሳ̣ንየ ፤
ወአን̮በር̮ኩ : ዐቃ̣ቤ : ለአፉየ ፤
ሶበ ይት̮ቃወ̣ሙኒ : ኃጥኣን : ቅድ̮ሜየ ፤
ተጸመም̮ኩ : ወአት̮ሐት̮ኩ : ርእ̮ስየ ፤
ወአር̮መም̮ኩ : ለሠና̣ይ ፤
ወተሐደ̣ሰኒ̣ : ቊስ̮ልየ ፤
ወሞቀኒ̣ : ልብ̣የ : በውስ̮ጥየ ፤
ወነደ̣ : አሳት : እም̮አን̮ብቦትየ ፤
ወእቤ : በልሳ̣ንየ : ንግ̮ረኒ̣ : እግ̮ዚኦ : ደኀሪትየ ፤
ምን̮ት : እማ̣ን̮ቱ : ኍል̮ቆን : ለመዋዕልየ ፤
ከመ አእ̮ምር : ለምን̮ት : እዴ̣ኀር : አነ ፤
ናሁ : ብሉያተ : ረሰ̣ይ̮ኮን : ለመዋዕልየ ፤
ወአካልየኒ : ወኢ ከመ ምን̮ት : በቅድ̮ሜከ ፤
ወባሕቱ̣ : ከን̮ቱ : ኵሉ̣ : ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው ፤
ወከመ ጽላሎት : ያን̮ሶሱ̣ : ኵሉ̣ : ሰብ̮እ ፤
ወባሕቱ̣ : ከን̮ቶ : ይት̮ሀወ̣ኩ ፤
ይዘግ̣ቡ : ወኢየ̣አም̣ሩ : ለዘያስ̮ተጋብ̣ኡ̣ ፤
ወይእዜኒ : መኑ̣ : ተስ̮ፋየ : አኮ̣ኑ : እግ̮ዚአብሔር ፤
ወትዕግሥትየኒ : እም̮ኀቤከ : ውእቱ ፤
ወእም̮ኵሉ̣ : ኀጢአትየ : አድ̮ኀን̮ከኒ̣ ፤
ወረሰ̣ይ̮ከኒ̣ : ጽዕ̮ለተ : ለአብ̮ዳን ፤
ተጸመም̮ኩ : ወኢከሠት̮ኩ : አፉየ ፤
እስ̮መ አን̮ተ : ፈጠር̮ከኒ̣ ፤
አር̮ሕቅ : እምኔ̣የ : መቅ̮ሠፍ̮ተከ ፤
እስ̮መ እም̮ጽን̮ዐ እዴከ : ኀለቁ̣ : አነ ፤
በተግ̮ሣጽከ : በእን̮ተ ኀጢአቱ : ተዛለፍ̮ኮ : ለሰብ̮እ ፤
ወመሰው̮ካ : ከመ ሣሬት : ለነፍ̮ሱ ፤
ወባሕቱ̣ : ከን̮ቶ : ይት̮ሀወ̣ኩ : ኵሉ̣ : ሰብ̮እ ፤
ስም̮ዐኒ̣ : እግ̮ዚኦ : ጸሎትየ : ወስእ̮ለትየ ፤
ወአጽ̮ምዐኒ̣ : አን̮ብእየ : ወኢትጸ̣መመኒ̣ ፤
እስ̮መ ፈላሲ : አነ : ውስ̮ተ ምድ̮ር ፤
ወነግ̮ድ : ከመ ኵሉ̣ : አበውየ ፤
ስሕ̮ተኒ : ከመ አዕ̮ርፍ ፤
ዘእን̮በለ እሑር : ኀበ ኢይ̣ገብ̣እ ።
🎥 መዝሙር 38 ቪዲዮ
መዝሙር ፴ወ፱
በእንተ ትሩፋን
ጸኒሐ : ጸናሕ̮ክዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ሰም̮ዐኒ̣ : ወተመይ̮ጠኒ̣ ፤
ወሰም̮ዐኒ̣ : ቃለ ስእ̮ለትየ ፤
ወአው̮ፅአኒ̣ : እም̮ዐዘቅ̮ተ ኅር̮ትምና̣ ፤
ወእም̮ጽቡር : ዐምዓም ፤
ወአቀሞን : ውስ̮ተ ኰኵ̮ሕ : ለእገርየ ፤
ወአጽ̮ንዖን : ለመከየድየ ፤
ወወደየ : ውስ̮ተ አፉየ : ስብ̮ሐተ : ሐዲ̣ሰ ፤
ስብ̮ሐቲሁ : ለአም̮ላክነ ፤
ይር̮አዩ : ብዙኃን : ወይፍ̮ርሁ ፤
ወይት̮ወከ̣ሉ : በእግ̮ዚአብሔር ፤
ብፁዕ : ብእሲ : ዘስ̮መ እግ̮ዚአብሔር : ትው̮ክል̮ቱ ፤
ወዘኢነጸ̣ረ : ውስ̮ተ ከን̮ቱ : ውስ̮ተ መዓት : ወሐሰ̣ት ፤
ብዙኀ : ገበር̮ከ : እግ̮ዚኦ : አም̮ላኪየ : መን̮ክረከ ፤
ወአል̮ቦ : ዘይመስ̣ሎ : ለኅሊ̣ናከ ፤
አይ̮ዳዕ̮ኩ : ወነገር̮ኩ : ወበዝ̮ኀ : እም̮ኍል̮ቍ ፤
መሥ̮ዋዕ̮ተ : ወቍር̮ባነ : ኢፈቀድ̮ኩ ፤
ሥጋከ : አን̮ጽሕ : ሊተ ፤
መሥ̮ዋዕ̮ተ : ዘበእን̮ተ ኀጢአት : ኢሠመር̮ኩ ፤
ውእተ : ጊዜ : እቤ : ነየ : መጻእ̮ኩ ፤
ውስ̮ተ ርእ̮ሰ መጽ̮ሐፍ : ተጽሕ̮ፈ : በእን̮ቲአየ ፤
ከመ እን̮ግር : ፈቃደከ : መከር̮ኩ : አም̮ላኪየ ፤
ወሕግ̣ከኒ : በማእ̮ከለ ከር̮ሥየ ፤
ዜኖኩ : ጽድ̮ቀከ : በማኅበር : ዐቢይ̣ ፤
ወናሁ : ኢከላእ̮ኩ : ከናፍርየ ፤
እግ̮ዚኦ : ለሊከ : ተአም̣ር : ጽድ̮ቅየ ፤
ወኢኀባእ̮ኩ : ውስ̮ተ ልብ̣የ : ርት̮ዐከ ፤
ወነገር̮ኩ : አድ̮ኅኖተከ ፤
ወኢሰወ̣ር̮ኩ : ሣህ̮ለከ : ወምሕ̮ረተከ : እማ̣ኅበር : ዐቢይ̣ ፤
አን̮ተ : እግ̮ዚኦ : ኢታር̮ሕቅ : ሣህ̮ለከ : እምኔ̣የ ፤
ምሕ̮ረትከ : ወጽድ̮ቅከ : ዘል̮ፈ : ይር̮ከባኒ ፤
እስ̮መ ረከበተ̣ኒ̣ : እኪ̣ት : እን̮ተ አል̮ባቲ̣ : ኍል̮ቍ ፤
ወተራከባኒ : ኀጣውእየ : ወስእን̮ኩ : ነጽ̣ሮ ፤
ወበዝ̮ኀ : እም̮ሥዕር̮ተ ርእ̮ስየ ፤
ልብ̣የኒ : ኀደገኒ̣ ፤
ሥመር : እግ̮ዚኦ : ከመ ታድ̮ኅነኒ̣ ፤
እግ̮ዚኦ : ነጽ̣ር : ውስ̮ተ ረዲኦትየ ፤
ይት̮ኀፈሩ : ወይኅ̮ሰሩ : ኅቡረ : እለ̣ ይፈቅ̣ዱ : ያእ̮ትትዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ለይግ̮ብኡ : ድኅ̮ሬሆሙ : ወይት̮ኀፈሩ : እለ̣ ይፈቅ̣ዱ : ሊተ : እኩ̣የ ፤
ወይት̮ፈደዩ : በጊዜ ኀሳሮሙ : እለ̣ ይብ̮ሉኒ : እን̮ቋዕ : እን̮ቋዕ ፤
ለይት̮ፈሥ̣ሑ : ወይት̮ሐሠዩ : ብከ : ኵሎ̣ሙ : እለ̣ የኀሡ̣ከ : እግ̮ዚኦ ፤
ወይበሉ : ዘል̮ፈ : ዐቢይ̣ : እግ̮ዚአብሔር ፤
እለ̣ ይፈቅ̣ዱ : አድ̮ኅኖተከ : በኵሉ̣ : ጊዜ ፤
አን̮ሰ : ነዳይ : ወምስ̮ኪን : አነ ፤
ወእግ̮ዚአብሔር : ይኄሊ̣ : ሊተ ፤
ረዳኢየ : ወመድ̮ኀኒየ : አን̮ተ : አም̮ላኪየ : ወኢትጐን̮ዲ ።
🎥 መዝሙር 39 ቪዲዮ
መዝሙር ፵
በእንተ ሕዝቅያስ
ብፁዕ : ዘይሌቡ̣ : ላዕ̮ለ ነዳይ : ወምስ̮ኪን ፤
እም̮ዕለት : እኪ̣ት : ያድኅኖ : እግ̮ዚአብሔር ፤
እግ̮ዚአብሔር : የዐቅ̣ቦ : ወያሐይ̣ዎ : ወያበፅ̣ዖ : ዲበ ምድ̮ር ፤
ወኢያ̣ገብ̣ኦ : ውስ̮ተ እደ ጸላኢሁ ፤
እግ̮ዚአብሔር : ይረድ̣ኦ : ወስ̮ተ ዐራተ ሕማሙ ፤
ወይመይ̣ጥ : ሎቱ̣ : ኵሎ̣ : ምስ̮ካቢሁ : እም̮ደዌሁ ፤
አን̮ሰ : እቤ : እግ̮ዚኦ : ተሣሀለኒ̣ ፤
ወስረይ : ላቲ̣ : ለነፍ̮ስየ : እስ̮መ አበ̣ስ̮ኩ : ለከ ፤
ጸላእትየሰ̣ : እኩ̣የ : ይቤሉ : ላዕ̮ሌየ ፤
ማእዜ : ይመው̣ት : ወይሰ̣ዐር : ስሙ ፤
ይባእ : ወይር̮አይ : ዘከን̮ቶ : ይነብ̣ብ ፤
ልቡ̣ : አስ̮ተጋብአ : ኀጢአተ : ላዕ̮ሌሁ ፤
ይወፅ̣እ : አፍ̮አ : ወይት̮ናገ̣ር : ወየኀብ̣ር : ላዕ̮ሌየ ፤
ወይት̮ቃጸ̣ቡኒ : ኵሎ̣ሙ : ጸላእትየ ፤
ወይመክ̣ሩ : እኩ̣የ : ላዕ̮ሌየ ፤
ነገረ ጌጋይ : አው̮ፅኡ : ላዕ̮ሌየ ፤
ዘኖመሰ̣ : ኢይ̣ነቅህኑ : እን̮ከ ፤
ብእሴ ሰላምየ : ዘኪያሁ : እት̮አመ̣ን ፤
ዘይሴ̣ሰ̣ይ : እክ̮ልየ : አን̮ሥአ : ሰኰናሁ : ላዕ̮ሌየ ፤
አን̮ተ : እግ̮ዚኦ : ተሣሀለኒ̣ : ወአን̮ሥአኒ̣ : ፍድ̮ዮ̣ሙ ፤
በእን̮ተዝ : አእ̮መርኩ : ከመ ሠመር̮ከኒ̣ ፤
ወኢተፈሥ̣ሑ : ጸላእትየ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወሊተሰ̣ : በእን̮ተ የው̣ሀትየ : ተወከፍ̮ከኒ̣ ፤
ወአጽ̮ናዕ̮ከኒ̣ : ቅድ̮ሜከ : ለዓለም ፤
ይት̮ባረክ : እግ̮ዚአብሔር : አም̮ላከ እስ̮ራኤል ፤
እም̮ይእዜ : ወእስ̮ከ ለዓለም : ለይኩን : ለይኩን ።
🎥 መዝሙር 40 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፩
በእንተ ትሩፋን
ከመ ያፈቅ̣ር : ሀየ̣ል : ኀበ አን̮ቅዕ̮ተ ማያት ፤
ከማሁ : ታፈቅ̣ር : ነፍ̮ስየ : ኀበ እግ̮ዚአብሔር ፤
ጸም̮አት : ነፍ̮ስየ : ኀበ አም̮ላኪየ : ሕያው ፤
ማእዜ : እበጽ̣ሕ : ወእሬኢ : ገጾ̣ : ለአም̮ላኪየ ፤
ሲሳየ : ኮነኒ̣ : አን̮ብዕየ : መዓል̮ተ : ወሌሊተ ፤
እስ̮መ ይብ̮ሉኒ : ኵሎ̣ : አሚረ : አይ̮ቴ : ውእቱ : አም̮ላክከ ፤
ዘን̮ተ : ተዘኪርየ : ተክዕ̮ወት : ነፍ̮ስየ : በላዕ̮ሌየ ፤
እስ̮መ እበው̣እ : ውስ̮ተ መካን : ማኅደረ ስብ̮ሐት : ቤተ እግ̮ዚአብሔር ፤
በቃለ አሚን : ወበት̮ፍሥሕ̮ት : ደም̮ፁ : እለ̣ ይገብ̣ሩ : በዓለ ፤
ለምን̮ት : ትቴክ̣ዚ : ነፍ̮ስየ : ወለምን̮ት : ተሀው̣ክኒ̣ ፤
እመኒ : በእግ̮ዚአብሔር : ከመ እገኒ̣ : ሎቱ̣ ፤
መድ̮ኃኔ ገጽ̣የ : አም̮ላኪየ ፤
ተሀው̮ከት : ነፍ̮ስየ : በላዕ̮ሌየ ፤
በእን̮ተዝ : እዜ̣ከ̣ረከ̣ : እግ̮ዚኦ ፤
በም̮ድረ ዮር̮ዳኖስ : በአር̮ሞንኤም : በደብ̮ር : ንኡስ ፤
ቀላይ : ለቀላይ : ትጼው̣ዖ : በቃለ አስ̮ራቢከ ፤
ኵሉ̣ : ማዕ̮በልከ : ወሞገድከ : እን̮ተ ላዕ̮ሌየ : ኀለፈ ፤
መዓል̮ተ : ይኤዝ̣ዝ : እግ̮ዚአብሔር : ሣህ̮ሎ : ወሌሊተ : ይነግ̣ር ፤
እም̮ኀቤየ : ብፅዐተ ሕይ̮ወትየ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
እብ̮ሎ : ለእግ̮ዚአብሔር : አም̮ላኪየ : አን̮ተ : ለምን̮ት : ትረስ̣ዐኒ̣ ፤
ለምን̮ት : ተኀድ̣ገኒ̣ : ወለምን̮ት : ተኩ̣ዝየ : አን̮ሶሱ̣ ፤
ሶበ ያመነድ̣ቡኒ : ፀርየ ፤
ወያጸነጵ̣ዉኒ : አዕፅም̮ትየ ፤
ወይጼዕሉኒ : ኵሎ̣ሙ : ጸላእትየ ፤
እስ̮መ ይብ̮ሉኒ : ኵሎ̣ : አሚረ : አይ̮ቴ : ውእቱ : አም̮ላክከ ፤
ለምን̮ት : ትቴክ̣ዚ : ነፍ̮ስየ : ወለምን̮ት : ተሀው̣ክኒ̣ ፤
እመኒ : በእግ̮ዚአብሔር : ከመ እገኒ̣ : ሎቱ̣ ፤
መድ̮ኀኔ ገጽ̣የ : አም̮ላኪየ ።
🎥 መዝሙር 41 ቪዲዮ
መዝሙር፵ወ፪
በእንተ ትሩፋን
ፍታሕ : ሊተ : እግ̮ዚኦ : ወተበቀ̣ል : በቀልየ ፤
እም̮ሕዝ̮ብ : ውፁኣን : እም̮ጽድ̮ቅ ፤
እም̮ብእሲ : ዐማ̣ፂ : ወጽልሕው : ባልሐኒ̣ ፤
እስ̮መ አን̮ተ : አም̮ላኪየ : ወኃይ̮ልየ ፤
ለምን̮ት : ተኀድ̣ገኒ̣ : ወለምን̮ት : ትኩ̣ዝየ : አን̮ሶሱ̣ ፤
ሶበ ያመነድ̣ቡኒ : ፀርየ ፤
ፈኑ̣ : ብር̮ሃነከ : ወጽድ̮ቀከ ፤
እማ̣ን̮ቱ : ይም̮ርሐኒ : ወይሰዳኒ : ደብረ መቅ̮ደስከ ፤
ወውስ̮ተ አብ̮ያቲከ : እግ̮ዚኦ ፤
እበው̣እ : ኀበ ምሥ̮ዋዒሁ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ኀበ አም̮ላኪየ : ዘአስ̮ተፍ̮ሥሓ : ለውር̮ዙትየ ፤
እገኒ̣ : ለከ : አም̮ላኪየ : በመሰን̮ቆ ፤
ለምን̮ት : ትቴክ̣ዚ : ነፍ̮ስየ : ወለምን̮ት : ተሀው̣ክኒ ፤
እመኒ : በእግ̮ዚአብሔር : ከመ እገኒ̣ : ሎቱ̣ ፤
መድ̮ኀኔ ገጽ̣የ : አም̮ላኪየ ።
🎥 መዝሙር 42 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፫
በእንተ መቃብያን
እግ̮ዚኦ : ሰማዕ̮ነ : በእዘኒነ ፤
ወአበዊነሂ : ዜነዉነ ፤
ግብ̮ረ : ዘገበር̮ከ : በመዋዕሊሆሙ : በመዋዕለ ትካት ፤
እዴከ : ሠረ̣ወቶ̣ሙ : ለፀር : ወተከል̮ከ : ኪያሆሙ ፤
ሣቀይ̮ኮሙ : ለአሕዛብ : ወሰደድ̮ኮሙ ፤
ዘአኮ̣ : በኲናቶሙ : ወረስዋ̣ : ለምድ̮ር ፤
ወመዝ̮ራዕቶሙኒ : ኢያ̣ድ̮ኀኖሙ ፤
ዘእን̮በለ የማንከ : ወመዝ̮ራዕትከ : ወብር̮ሃነ ገጽ̣ከ ፤
እስ̮መ ተሣሀል̮ኮሙ ፤
አን̮ተ : ውእቱ : ንጉሥየ : ወአም̮ላኪየ ፤
ዘአዘ̣ዝ̮ከ : መድ̮ኀኒቶ : ለያዕቆብ ፤
ብከ : ንወግ̣ኦሙ : ለኵሎ̣ሙ : ፀርነ ፤
ወበስምከ : ናኀሥ̣ሮሙ : ለእለ̣ ቆሙ : ላዕ̮ሌነ ፤
ዘአኮ̣ : በቀስ̮ትየ : እት̮አመ̣ን ፤
ወኵናትየኒ : ኢያ̣ድ̮ኀነኒ̣ ፤
ወአድ̮ኀን̮ከነ̣ : እም̮እለ̣ ሮዱነ ፤
ወአስ̮ተኀፈር̮ኮሙ : ለኵሎ̣ሙ : ጸላእትነ ፤
በእግ̮ዚአብሔር : ንከብ̮ር : ኵሎ̣ : አሚረ ፤
ወለስምከ : ንገኒ̣ : ለዓለም ፤
ይእዜሰ̣ : ገደፍ̮ከነ̣ : ወአስ̮ተኀፈር̮ከነ̣ ፤
ወኢትወፅ̣እ : አም̮ላክነ : ምስ̮ለ ኃይ̮ልነ ፤
ወአግ̮ባእ̮ከነ̣ : ድኅ̮ሬነ : ኀበ ፀርነ ፤
ወተማሠጡነ : ጸላእትነ ፤
ወወሀብ̮ከነ̣ : ይብ̮ልዑነ : ከመ አባግዕ ፤
ወዘሮከነ̣ : ውስ̮ተ አሕዛብ ፤
ወመጦ̣ከ : ሕዝ̮በከ : ዘእን̮በለ ሤጥ ፤
ወአል̮ቦ : ብዝ̮ኅ : ለይባ̣ቤነ ፤
ወረሰ̣ይ̮ከነ̣ : ጽዕ̮ለተ : ለጎርነ ፤
ሠሐቀ : ወሥላ̣ቀ : ለአድ̮ያሚነ ፤
ወረሰ̣ይ̮ከነ̣ : አም̮ሳለ : ለአሕዛብ ፤
ወሑሰተ ርእ̮ስ : ለሕዝ̮ብ ፤
ኵሎ̣ : አሚረ : ቅድ̮ሜየ : ውእቱ : ኀፍ̮ረትየ ፤
ወከደነኒ̣ : ኀፍ̮ረት : ገጽ̣የ ፤
እም̮ቃል : ዘይጽዕል : ወይዘረኪ̣ ፤
እም̮ገጸ̣ ፀራዊ : ዘይረው̣ድ ፤
ዝን̮ቱ : ኵሉ̣ : በጽ̮ሐ : ላዕ̮ሌነ : ወኢረሳዕ̮ናከ ፤
ወኢዐመ̣ፅ̮ነ : ኪዳነከ ፤
ወኢገብ̮አ : ድኅ̮ሬሁ : ልብ̣ነ ፤
ወኢተግሕ̮ሠ : አሠርነ : እም̮ፍኖትከ ፤
እስ̮መ አሕ̮መም̮ከነ̣ : በብሔር : እኩ̣ይ ፤
ወደፈነነ̣ : ጽላሎተ ሞት ፤
ሶበሁ : ረሳዕ̮ነ : ስሞ : ለአም̮ላክነ ፤
ወሶበሁ : አን̮ሣእ̮ነ : እደዊነ : ኀበ አም̮ላክ : ነኪር ፤
አኮ̣ኑ : እግ̮ዚአብሔር : እም̮ተኀሠሦ : ለዝን̮ቱ ፤
እስ̮መ ውእቱ : የአም̣ር : ኅቡአተ ልብ̣ነ ፤
እስ̮መ በእን̮ቲአሁ : ይቀት̣ሉነ : ኵሎ̣ : አሚረ ፤
ወኮነ̣ : ከመ አባግዕ : ዘይጠ̣ብ̣ሑ ፤
ንቃህ : እግ̮ዚኦ : ለምን̮ት : ትነው̣ም ፤
ተን̮ሥእ : ወኢትግ̮ድፈነ̣ : ለዝሉፉ ፤
ወለምን̮ት : ትመይ̣ጥ : ገጸ̣ከ : እምኔ̣ነ ፤
ወትረስዐ̮ነ̣ : ሕማምነ : ወተጽ̮ናስነ ፤
እስ̮መ ኀስረት : ውስ̮ተ ምድ̮ር : ነፍ̮ስነ ፤
ወጠግ̮አት : በምድ̮ር : ከር̮ሥነ ፤
ተን̮ሥእ : እግ̮ዚኦ : ርድ̮አነ̣ ፤
ወአድ̮ኅነነ̣ : በእን̮ተ ስምከ ።
🎥 መዝሙር 43 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፬
ትንቢት ክርስቶስ : ወማርያም : ወምእመን
ጐሥ̮ዐ : ልብ̣የ : ቃለ : ሠና̣የ ፤
ወአነ : አየድ̣ዕ : ግብ̮ርየ : ለንጉሥ ፤
ከመ ቀለመ ጸሐፊ : ዘጠበጠበ : ይጽሕፍ : ልሳ̣ንየ ፤
ይሤኒ̣ : ላሕዩ : እም̮ውሉደ ዕጓለ እመሕያው ፤
ተክ̮ዕወ : ሞገስ : እም̮ከናፍሪከ ፤
በእን̮ተዝ : ባረከከ̣ : እግ̮ዚአብሔር : ለዓለም ፤
ቅንት : ሰይ̮ፈከ : ኀያ̣ል : ውስ̮ተ ሐቌከ ፤
በሥንከ : ወበላሕይከ ፤
አር̮ትዕ : ተሠራ̣ሕ : ወንገሥ ፤
በእን̮ተ ጽድ̮ቅ : ወርት̮ዕ : ወየዋ̣ሀት ፤
ወይመር̣ሐከ̣ : ስብ̮ሐተ የማንከ ፤
አሕጻከ : ስሑል : ኀያ̣ል ፤
አሕዛብ : ይወድ̣ቁ : ታሕ̮ቴከ ፤
ውስ̮ተ ልቦ̣ሙ : ለጸላእተ ንጉሥ ፤
መን̮በርከ : እግ̮ዚኦ : ለዓለመ ዓለም ፤
በት̮ረ ጽድ̮ቅ : ወበት̮ረ መን̮ግሥ̮ትከ ፤
አፍ̮ቀር̮ከ : ጽድ̮ቀ : ወዐመፃ : ጸላእ̮ከ ፤
በእን̮ተዝ : ቀብ̮ዐከ̣ : እግ̮ዚአብሔር : አም̮ላክከ ፤
ቅብ̮ዐ ትፍ̮ሥሕ̮ት : እም̮እለ̣ ከማከ̣ ፤
ከር̮ቤ : ወቀን̣አት : ወሰሊሆት : እምነ̣ አል̮ባሲከ ፤
እም̮ክቡዳነ አቅ̮ርን̮ት : ዘእምኔ̣ሆሙ : አስ̮ተፌሥ̣ሐከ̣ ፤
አዋልደ ንግሥ̮ት : ለክብ̮ርከ ፤
ወትቀው̣ም : ንግሥ̮ት : በየማንከ ፤
በአል̮ባሰ ወር̮ቅ : ዑጽፍ̮ት : ወሑብር̮ት ፤
ስምዒ : ወለ̣ትየ : ወርእዪ : ወአጽ̮ምዒ : እዝነኪ ፤
ርስዒ : ሕዝ̮በኪ : ወቤተ አቡኪ ፤
እስ̮መ ፈተወ : ንጉሥ : ሥነኪ ፤
እስ̮መ ውእቱ : እግ̮ዚእኪ ፤
ወይሰግ̣ዳ : ሎቱ̣ : አዋልደ ጢሮስ : በአም̣ኃ ፤
ወለገጽ̣ኪ : ይት̮ማሐለ̣ሉ : ኵሎ̣ሙ : አሕዛብ : ብዑላነ ምድ̮ር ፤
ኵሉ̣ : ክብ̮ራ : ለወለ̣ተ ንጉሠ ሐሴቦን ፤
በዘአዝ̮ፋረ ወር̮ቅ : ዑጽፍ̮ት : ወሑብር̮ት ፤
ወይወስ̣ዱ : ለንጉሥ : ደናግለ : ድኅ̮ሬሃ ፤
ወቢጻሂ : ይወስ̣ዱ : ለከ : ወይወስ̣ድዎ̣ን : በትፍ̮ሥሕ̮ት : ወበሐሤ̣ት ፤
ወያበው̣እዎ̣ን : ውስ̮ተ ጽር̮ሐ ንጉሥ ፤
ህየ̣ን̮ተ አበውኪ : ተወል̮ዱ : ለኪ : ደቂቅ ፤
ወትሠይ̣ሚዮ̣ሙ : መላእክ̮ተ : ለኵሉ̣ : ምድ̮ር ፤
ወይዘክ̣ሩ : ስመኪ : በኵሉ̣ : ትውል̣ደ ትውል̣ድ ፤
በእን̮ተዝ : ይገን̣ዩ : ለከ : አሕዛብ : እግ̮ዚኦ ፤
ለዓለም : ወለዓለመ ዓለም ።
🎥 መዝሙር 44 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፭
በእንተ አካዝ : ወሕዝቅያስ
አም̮ላክነሰ̣ : ኃይ̮ልነ : ወጸወንነ ፤
ወረዳኢነ : ውእቱ : ለምን̮ዳቤነ : ዘረከበነ̣ : ፈድ̮ፋደ ፤
በእን̮ተዝ : ኢንፈር̣ህ : ለእመ̣ አድ̮ለቅ̮ለቀት : ምድ̮ር ፤
ወለእመ̣ኒ : ፈለሱ : አድ̮ባር : ውስ̮ተ ልበ̣ ባሕ̮ር ፤
ደም̮ፁ : ወተሐም̮ጉ : ማያቲሆሙ ፤
ወአድ̮ለቅ̮ለቁ : አድ̮ባር : እም̮ኀይ̮ሉ ፤
ፈለግ : ዘይውሕዝ : ያስ̮ተፌሥ̣ሕ : ሀገረ እግ̮ዚአብሔር ፤
ቀደ̣ሰ : ማኅደሮ : ልዑል ፤
እግ̮ዚአብሔር : ውስ̮ተ ማእከላ : ኢትት̮ሀወክ ፤
ወይረድ̣ኣ : እግ̮ዚአብሔር : ፍጽ̮መ ፤
ደን̮ገፁ : አሕዛብ : ወተመይ̮ጡ : ነገሥ̮ት ፤
ወወሀበ : ቃሎ : ልዑል : ወአድ̮ለቅ̮ለቀት : ምድ̮ር ፤
እግ̮ዚአ ኀያ̣ላን : ምስ̮ሌነ ፤
ወምስ̮ካይነ : አም̮ላኩ : ለያዕቆብ ፤
ንዑ : ትር̮አዩ : ግብ̮ሮ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ዘገብ̮ረ : መን̮ክረ : በዲበ ምድ̮ር ፤
ይስዕር : ጸብ̮አ : እም̮አጽ̮ናፈ ምድ̮ር ፤
ይሰብ̣ር : ቀስ̮ተ : ወይቀጠቅ̣ጥ : ወል̮ታ ፤
ወያውዒ : በእሳት : ንዋየ ሐቅ̮ል ፤
አስ̮ተር̮ክቡ : ወአእ̮ምሩ : ከመ አነ : ውእቱ : እግ̮ዚአብሔር ፤
ተለዐል̮ኩ : እም̮አሕዛብ : ወተለዐል̮ኩ : እም̣ድ̮ር ፤
እግ̮ዚአ ኀያ̣ላን : ምስ̮ሌነ ፤
ወምስ̮ካይነ : አም̮ላኩ : ለያዕቆብ ።
🎥 መዝሙር 45 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፮
በእንተ ትሩፋን
ኵል̣ክሙ : አሕዛብ : ጥፍሑ : እደዊክሙ ፤
ወየብ̣ቡ : ለእግ̮ዚአብሔር : በቃለ ትፍ̮ሥሕ̮ት ፤
እስ̮መ ልዑል : ወግሩም : እግ̮ዚአብሔር ፤
ወንጉሥ : ዐቢይ̣ : ውእቱ : ዲበ ኵሉ̣ : ምድ̮ር ፤
አግ̮ረረ : ለነ : አሕዛበ : ወሕ̮ዝበ : ታሕ̮ተ እገሪነ ፤
ወኀረየነ̣ : ሎቱ̣ : ለርስ̮ቱ ፤
ሥኖ : ለያዕቆብ : ዘአፍ̮ቀረ ፤
ዐር̮ገ : እግ̮ዚአብሔር : በይባ̣ቤ ፤
ወእግ̮ዚእነ : በቃለ ቀር̮ን ፤
ዘም̣ሩ : ለአም̮ላክነ : ዘም̣ሩ : ዘም̣ሩ ፤
ለንጉሥነ : ዘም̣ሩ ፤
እስ̮መ ንጉሥ : እግ̮ዚአብሔር : ለኵሉ̣ : ምድ̮ር ፤
ዘም̣ሩ : ልብ̣ወ : ነግ̮ሠ : እግ̮ዚአብሔር : ላዕ̮ለ ኵሉ̣ : አሕዛብ ፤
እግ̮ዚአብሔርሰ̣ : ይነብ̣ር : ዲበ መን̮በሩ : ቅዱ̣ስ ፤
መላእክ̮ተ አሕዛብ : ተጋብኡ : ምስ̮ለ አም̮ላከ አብ̮ርሃም ፤
እስ̮መ ለእግ̮ዚአብሔር : ጽኑዓነ ምድ̮ር : ፈድ̮ፋደ : ተለዐሉ ።
🎥 መዝሙር 46 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፯
በእንተ ሕዝቅያስ
ዐቢይ̣ : እግ̮ዚአብሔር : ወብዙኅ : አኰ̣ቴቱ ፤
በሀገረ አም̮ላክነ : በደብ̮ረ መቅ̮ደሱ ፤
ዘይዔዝ̣ዝ : ትፍ̮ሥሕ̮ተ : ለኵሉ̣ : ምድ̮ር ፤
አድ̮ባረ ጽዮን : በገቦ መስ̮እ ፤
ሀገሩ : ለንጉሥ : ዐቢይ̣ ፤
እግ̮ዚአብሔር : የአም̣ር : ክበዲሃ : ሶበ ተመጠ̣ውዋ̣ ፤
እስ̮መ ናሁ : ነገሥ̮ተ ምድ̮ር : ተጋብኡ : ወመጽ̮ኡ : ኅቡረ ፤
እሙ̣ን̮ቱሰ̣ : ዘን̮ተ : ርእዮሙ : አን̮ከሩ ፤
ደን̮ገፁ : ወፈር̮ሁ : ወአኀዞሙ : ረዓድ ፤
ወሐሙ̣ : በህየ̣ : ከመ እን̮ተ ትወል̣ድ ፤
በነፋስ : ኀያ̣ል : ትቀጠቅ̣ጦን : ለአሕማረ ተር̮ሴስ ፤
በከመ ሰማዕ̮ነ : ከማሁ : ርኢነ ፤
በሀገረ እግ̮ዚአ ኀያ̣ላን : በሀገረ አም̮ላክነ ፤
እግ̮ዚአብሔር : ሣረራ : ለዓለም ፤
ተወከፍ̮ነ : እግ̮ዚኦ : ሣህ̮ለከ : በማእ̮ከለ ሕዝ̮ብከ ፤
ወበከመ ስምከ : ከማሁ : ስብ̮ሐቲከ : በኵሉ̣ : አጽ̮ናፈ ምድ̮ር ፤
ጽድ̮ቅ : ምሉእ : የማንከ ፤
ይትፌሥ̣ሓ : አድ̮ባረ ጽዮን ፤
ወይት̮ሐሠ̣ያ : አዋልደ ይሁዳ ፤
በእን̮ተ ፍት̮ሕከ : እግ̮ዚኦ ፤
ዕግ̮ትዋ̣ : ለጽዮን : ወሕቀፍዋ̣ ፤
ወተናገሩ : በውስ̮ተ ማኅ̮ፈዲሃ ፤
ደዩ : ልበ̣ክሙ : ውስ̮ተ ኀይ̮ላ ፤
ወትት̮ካፈ̣ልዎ̣ : ለክበዲሃ ፤
ከመ ትን̮ግሩ : ለካልዕእ : ትውል̣ድ ፤
ከመ ዝን̮ቱ : ውእቱ : አም̮ላክነ ፤
ለዓለም : ወለዓለመ ዓለም ፤
ወውእቱ : ይርዕየነ̣ : እስ̮ከ ለዓለም ።
🎥 መዝሙር 47 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፰
ተግሣጽ ለለኵሉ̣
ስምዑ : ዘን̮ተ : ኵል̣ክሙ : አሕዛብ ፤
ወአጽ̮ምዑ : ኵል̣ክሙ : እለ̣ ትነብ̣ሩ : ውስ̮ተ ዓለም ፤
በበ̣ በሐውር̮ቲክሙ : ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው ፤
አብዕል̮ትኒ : ወነዳይኒ ፤
አፉየ : ይነግ̣ር : ጥበበ ፤
ወኅሊ̣ና ልብ̣የ : ምክ̮ረ ፤
አጸም̣ዕ : ምሳ̣ሌ : በእዘንየ ፤
ወእከሥ̣ት : በመዝ̮ሙር : ነገርየ ፤
ለምን̮ት : እፈር̣ህ : እም̮ዕለት : እኪ̣ት ፤
ኀጢአት : ሰኰናየ : ዐገተኒ̣ ፤
እለ̣ ይት̮አመ̣ኑ : በኀይ̮ሎሙ ፤
ወይዜ̣ኀሩ : በብዝ̮ኀ ብዕ̮ሎሙ ፤
እኍኒ : ኢያ̣ድኅን : እኅዋሁ : ወኢያ̣ድኅን : ሰብ̮እ ፤
ወኢይ̣ሁብ : ለእግ̮ዚአብሔር : ቤዛሁ ፤
ወኢ : ተወ̮ላጠ ሤጠ ነፍ̮ሱ ፤
ዘጻመወ : በዓለም : የሐዩ̣ : ለዝሉፉ ፤
እስ̮መ ኢይ̣ሬኢ : ሙስ̣ና ፤
ሶበ ትሬእዮሙ : ለጠቢባን : ይመው̣ቱ ፤
ወከማሁ : ይት̮ኀጐ̣ሉ : አብ̮ዳን : እለ̣ አል̮ቦሙ : ልብ̣ ፤
ወየኀድ̣ጉ : ለባዕ̮ድ : ብዕ̮ሎሙ : መቃብሪሆሙ : ወአብ̮ያቲሆሙ : ለዓለም ፤
ወማኅ̮ደሪሆሙኒ : ወይሰ̣መ̣ይ : ለትው̮ል̣ደ ትውል̣ድ ፤ አስ̮ማቲሆሙ : በበ̣ በሐውር̮ቲሆሙ ፤
ሰብ̮እሰ̣ : እን̮ዘ ክቡር : ውእቱ : ኢያ̣እ̮መረ ፤
ወኮነ : ከመ እን̮ስሳ : ዘአል̮ቦ : ልብ̣ : ወተመሰ̣ሎሙ ፤
ወለሊሃ : ፍኖቶሙ : ዕቅፍ̮ቶሙ ፤
እን̮ዘ ይሠም̣ሩ : በአፉሆሙ ፤
ከመ አባግዕ : ሞት : ይርዕዮሙ : በሲኦል ፤
ወይቀን̣ይዎ̣ሙ : ራትዓን : በጽባሕ ፤
ወትበሊ̣ : ረድ̮ኤቶሙ : በሲኦል : እም̮ክብ̮ሮሙ ፤
ወባሕቱ̣ : እግ̮ዚአብሔር : ያድኅና : ለነፍ̮ስየ : እም̮እደ ሲኦል : ሶበ ይነሥ̣ኡኒ ፤
ኢትፍ̮ርሆ : ለሰብ̮እ : ሶበ ይብዕል ፤
ወሶበ ይበዝ̣ኅ : ክብ̮ረ ቤቱ ፤
እስ̮መ ኢይ̣ነሥ̣እ : ምስ̮ሌሁ : ኵሎ̣ : አመ ይመው̣ት ፤
ወኢይ̣ወር̣ድ : ምስ̮ሌሁ : ኵሉ̣ : ክብ̮ረ ቤቱ ፤
እስ̮መ ፈግ̣ዐት : ነፍ̮ሱ : በሕይ̮ወቱ ፤
የአም̣ነከ̣ : ሰብ̮እ : ሶበ ታሤኒ̣ : ሎቱ̣ ፤
ወይወር̣ድ : ውስ̮ተ ዓለመ አበዊሁ ፤
ወኢይ̣ሬኢ : እን̮ከ : ብር̮ሃነ : እስ̮ከ ለዓለም ፤
ዕጓለ እመሕያውሰ̣ : እን̮ዘ ክቡር : ውእቱ : ኢያ̣እ̮መረ ፤
ወኮነ : ከመ እን̮ስሳ : ዘአል̮ቦ : ልብ̣ : ወተመሰ̣ሎሙ ።
🎥 መዝሙር 48 ቪዲዮ
መዝሙር ፵ወ፱
በእንተ ዘለፋ ካህናት
አምላ̮ከ አማልክ̮ት : እግ̮ዚአብሔር : ነበበ : ወጸው̣ዓ : ለምድ̮ር ፤
እም̣ሥ̮ራቀ ፀሓይ : እስ̮ከነ ዐረብ ፤
ወእም̮ጽዮን : ሥነ ስብ̮ሐቲሁ ፤
እግ̮ዚአብሔርሰ̣ : ገሃደ : ይመጽ̣እ ፤
ወአም̮ላክነሂ : ኢያ̣ረም̣ም ፤
እሳት : ይነድ̣ድ : ቅድ̮ሜሁ ፤
ዐው̮ዶሂ : ዐው̮ሎ : ብዙኅ ፤
ይጼው̣ዓ : ለሰማይ : በላዕ̮ሉ ፤
ወለምድ̮ርኒ : ከመ ይኰን̣ን : ሕዝ̮ቦ ፤
አስ̮ተጋብኡ : ሎቱ̣ : ጻድ̮ቃኑ ፤
እለ̣ ይገብ̣ሩ : መሥ̮ዋዕ̮ተ : ዘበሕጉ̣ ፤
ይነግ̣ራ : ሰማያት : ጽድ̮ቀ ዚኣሁ ፤
እስ̮መ እግ̮ዚአብሔር : መኰን̣ን : ውእቱ ፤
ስም̮ዐኒ̣ : ሕዝ̮ብየ : ወእን̮ግርከ ፤
እስ̮ራኤል : አሰም̣ዕ : ለከ ፤
አም̮ላክከሰ̣ : አም̮ላክ : አነ : ውእቱ ፤
አኮ̣ : በእን̮ተ መሥ̮ዋዕ̮ቲከ : ዘእዛ̣ለ̣ፈከ̣ ፤
ወቍር̮ባንከኒ : ቅድ̮ሜየ : ውእቱ : በኵሉ̣ : ጊዜ ፤
ኢይ̣ነሥ̣እ : አል̮ሕም̮ተ : እም̮ቤትከ ፤
ወኢ : ሐራጊተ : እመ̣ር̮ዔትከ ፤
እስ̮መ ዚኣየ : ውእቱ : ለኵሉ̣ : አራዊት : ዘገዳም ፤
እን̮ስሳ ገዳምኒ : ወአል̮ሕም̮ት ፤
ወአአም̣ር : ኵሎ̣ : አዕዋፈ ሰማይ ፤
ወሥነ ገዳምኒ : ኀቤየ : ሀሎ̣ ፤
እመ̣ኒ : ርኅብ̮ኩ : ኢይ̣ስእለከ̣ ፤
እስ̮መ ዚኣየ : ውእቱ : ኵሉ̣ : ዓለም : በምል̮ኡ ፤
ኢይ̣በል̣ዕ : ሥጋ ላሕ̮ም : ወኢይ̣ሰቲ̣ : ደመ ጠሊ ፤
ሡዕ : ለእግ̮ዚአብሔር : መሥ̮ዋዕ̮ተ ስብ̮ሐት ፤
ወሀቦ̣ : ለልዑል : ጸሎተከ ፤
ትጼው̣ዐኒ̣ : በዕለተ ምን̮ዳቤከ : አድኅነከ̣ : ወተአኵ̣ተኒ̣ ፤
ወለኃጥእሰ̣ : ይቤሎ : እግ̮ዚአብሔር ፤
ለምን̮ት : ለከ : ትነግ̣ር : ሕግ̣የ ፤
ወትነሥ̣እ : በአፉከ : ሥር̮ዐትየ ፤
ወአን̮ተሰ̣ : ጸላእ̮ከ : ተግ̮ሣጽየ ፤
ወአግ̮ባእ̮ከ : ድኅ̮ሬከ : ቃልየ ፤
እመ̣ኒ : ርኢከ : ሰራቄ : ትረው̣ጽ : ምስ̮ሌሁ ፤
ወረሰ̣ይ̮ከ : መክ̮ፈል̮ተከ : ምስ̮ለ ዘማ̣ውያን ፤
አፉከ : አብ̮ዝኃ : ለእኪ̣ት ፤
ወልሳ̣ንከ : ጸፈ̣ራ : ለሕብ̮ል ፤
ትነብ̣ር : ወተሐም̣ዮ : ለእኁከ ፤
ወአን̮በር̮ከ : ዕቅፍ̮ተ : ለወል̮ደ እም̣ከ ፤
ዘን̮ተ : ገቢረከ : አር̮መም̮ኩ : ለከ ፤
አደ̣መተ̣ከ̣ኑ : ኀጢአት : ሐዘ̣ብ̮ከኑ : እኩን : ከማከ ፤
እዛ̣ለፍ̮ከኑ : ወእቁም : ቅድ̮መ ገጽ̣ከ ፤
ለብ̣ዉ : ዘን̮ተ : ኵል̣ክሙ : እለ̣ ትረስ̣ዕዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ወእመ̣ አኮ̣ሰ̣ : ይመስ̣ጥ : ወአል̮ቦ : ዘያድኅን ፤
መሥ̮ዋዕ̮ት : ክብር̮ት : ትሴብ̣ሐኒ̣ ፤
ህየ̣ : ፍኖት : እን̮ተ ባቲ̣ : አር̮አየ : እግ̮ዚአብሔር : አድ̮ኅኖቶ ።
🎥 መዝሙር 49 ቪዲዮ
መዝሙር ፶
በእንተ ትሩፋን
ተሣሀለኒ̣ : እግ̮ዚኦ : በከመ ዕበየ ሣህ̮ልከ ፤
ወበከመ ብዝ̮ኀ ምሕ̮ረትከ : ደም̮ስስ : ኀጢአትየ ፤
ኅፅ̮በኒ̣ : ወአን̮ጽሐኒ̣ : እም̮ኀጢአትየ ፤
ወእም̮አበሳየኒ : አን̮ጽሐኒ̣ ፤
እስ̮መ ለልየ : አአም̣ር : ጌጋይየ ፤
ወኀጢአትየኒ : ቅድ̮ሜየ : ውእቱ : በኵሉ̣ : ጊዜ ፤
ለከ : ለባሕቲትከ : አበ̣ስ̮ኩ : ወእኩ̣የኒ : በቅድ̮ሜከ : ገበር̮ኩ ፤
ከመ ትጽ̮ደቅ : በነቢብከ : ወትማዕ : በኵነኔከ ፤
እስ̮መ ናሁ : በኀጢአት : ተፀነስ̮ኩ ፤
ወበዐመፃ : ወለደተ̣ኒ̣ : እም̣የ ፤
እስ̮መ ናሁ : ጽድ̮ቀ : አፍ̮ቀር̮ከ ፤
ዘኢይ̣ት̮ነበ̣ብ : ኅቡአ : ጥበበከ : አይ̮ዳዕከኒ̣ ፤
ትነዝ̣ሀኒ : በአዛ̣ብ : ወእነጽ̣ሕ ፤
ተኀፅ̣በኒ̣ : እም̮በረድ : ወእጻዐዱ̣ ፤
ታሰም̣ዐኒ̣ : ትፍ̮ሥሕ̮ተ : ወሐሤ̣ተ ፤
ወይት̮ፌሥ̣ሑ : አዕፅም̮ተ ጻድ̮ቃን ፤
ሚጥ : ገጸ̣ከ : እም̮ኀጢአትየ ፤
ወደም̮ስስ : ሊተ : ኵሎ̣ : አበሳየ ፤
ልበ̣ : ንጹሐ : ፍጥር : ሊተ : እግ̮ዚኦ ፤
መን̮ፈሰ : ርቱዐ : ሐድ̣ስ : ውስ̮ተ ከር̮ሥየ ፤
ኢትግ̮ድፈኒ̣ : እም̮ቅድ̮መ ገጽ̣ከ ፤
ወመን̮ፈሰከ : ቅዱ̣ሰ : ኢታው̮ፅእ : እም̮ላዕ̮ሌየ ፤
ዕሥ̣የኒ̣ : ፍሥ̣ሓ : ወአድ̮ኅኖተከ ፤
ወበመን̮ፈስ : አዚ̣ዝ : አጽ̮ንዐኒ̣ ፤
ከመ እም̮ሀሮ̣ሙ : ለኃጥአን : ፍኖተከ ፤
ወረሲዓን : ይት̮መየጡ : ኀቤከ ፤
አድ̮ኅነኒ̣ : እም̮ደም : እግ̮ዚአብሔር : አም̮ላከ መድ̮ኀኒትየ ፤
ይት̮ፌሣ̣ሕ : ልሳ̣ንየ : በጽድ̮ቀ ዚአከ : እግ̮ዚኦ ፤
ትከሥ̣ት : ከናፍርየ : ወአፉየ : ያየድ̣ዓ : ስብ̮ሐቲከ ፤
ሶበሰ̣ : ፈቀድ̮ከ : መሥ̮ዋዕ̮ተኒ : እም̮ወሀብ̮ኩ ፤
ወጽን̮ሓሐኒ : ኢትሠም̣ር ፤
መሥ̮ዋዕ̮ቱ : ለእግ̮ዚአብሔር : መን̮ፈስ : የዋ̣ህ ፤
ልበ̣ : ትሑተ : ወየዋ̣ሀ : ኢይ̣ሜን̣ን : እግ̮ዚአብሔር ፤
አሠን̣ያ̣ : እግ̮ዚኦ : በሥም̮ረትከ : ለጽዮን ፤
ወይት̮ሐነጻ : አረፋቲሃ : ለኢየ̣ሩሳሌም ፤
አመ ትሠም̣ር : መሥ̮ዋዕ̮ተ ጽድ̮ቅ ፤
መባአኒ : ወቊር̮ባነኒ ፤
አሜሃ : ያዐር̣ጉ : ውስ̮ተ ምሥ̮ዋዒከ : አል̮ሕም̮ተ ።
🎥 መዝሙር 50 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፩
በእንተ ሕዝቅያስ
ለምን̮ት : ይዜ̣ኀር : ኀያ̣ል : በእከዩ : ወይዔም̣ፅ : ኵሎ̣ : አሚረ ፤
ኀጢአተ : ኀለ̣የ : ልብ̣ከ ፤
ከመ መላጺ : በሊ̣ኅ : ገበር̮ከ : ሕብ̮ለ ፤
አብ̮ደር̮ከ : እኪ̣ተ : እም̮ሠና̣ይ̮ት ፤
ወትዔም̣ፅ : እም̮ትን̮ብብ : ጽድ̮ቀ ፤
አፍ̮ቀር̮ከ : ኵሎ̣ : ነገረ ልሳ̣ን : መስ̮ጥመ ፤
በእን̮ተዝ : ይነሥ̣ተከ̣ : እግ̮ዚአብሔር : ለዝሉፉ ፤
ይመል̣ሐከ̣ : ወያፈል̣ሰከ̣ : እም̮ቤትከ ፤
ወሥር̮ወከኒ : እም̣ድ̮ረ ሕያዋን ፤
ይር̮አዩ : ጻድ̮ቃን : ወይፍ̮ርሁ ፤
ይስ̮ሐቁ : ላዕ̮ሌሁ : ወይበሉ ፤
ነዋ : ብእሲ : ዘኢረሰ̣ዮ : ለእግ̮ዚአብሔር : ረዳኢሁ ፤
ወተአመ̣ነ : በብዝ̮ኀ ብዕ̮ሉ ፤
ወተኀየ̣ለ : በከን̮ቱ ፤
አን̮ሰ : ከመ ዕፀ ዘይ̮ት : ሥሙር : ውስ̮ተ ቤተ እግ̮ዚአብሔር ፤
ወተወከ̣ል̮ኩ : በምሕ̮ረቱ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ለዓለም : ወለዓለመ ዓለም ፤
እገኒ̣ : ለከ : ለዓለም : እስ̮መ ገበር̮ከ : ሊተ ፤
እሴ̣ፈ̣ዎ : ለምሕ̮ረትከ : እስ̮መ ሠና̣ይ̮ቲከ : ኀበ ጻድ̮ቃኒከ ።
🎥 መዝሙር 51 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፪
በእንተ ሕዝቅያስ
ይብ̮ል : አብ̮ድ : በልቡ̣ : አል̮ቦ : እግ̮ዚአብሔር ፤
ኀስ̮ሩ : ወረኵ̮ሱ : በጌጋዮሙ ፤
አል̮ቦ : ዘይገብ̣ራ : ለሠና̣ይ̮ት ፤
እግ̮ዚአብሔር : ሐወ̣ጸ : እም̮ሰማይ : ዲበ ዕጓለ እመሕያው ፤
ከመ ይር̮አይ : እመ̣ ቦ : ጠቢብ : ዘየኀሦ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ኵሉ̣ : ዐረየ : ወኅቡረ : ዐለወ : አል̮ቦ ፤
ዘይገብ̣ራ : ለሠና̣ይ̮ት : አል̮ቦ : ወኢ : አሐዱ ፤
ወኢየ̣አም̣ሩ : ኵሎ̣ሙ : ገበር̮ተ ዐመፃ ፤
እለ̣ ይውኅጥዎ̣ሙ : ለሕዝ̮ብየ : ከመ ብልዐተ እክ̮ል ፤
ወለእግ̮ዚአብሔርሰ̣ : ኢጸው̣ዕዎ̣ ፤
ወበህየ̣ : ፈር̮ሁ : ወገረሞሙ : ዘኢኮነ : ግሩመ ፤
እስ̮መ እግ̮ዚአብሔር : ዘረወ : አዕፅም̮ቲሆሙ : ለመደል̣ዋን ፤
ወተኀፍ̮ሩ : እስ̮መ እግ̮ዚአብሔር : አኅ̮ሰሮሙ ፤
መኑ̣ : ይሁብ : መድ̮ኀኒተ : እም̮ጽዮን : ለእስ̮ራኤል ፤
አመ ሜጠ : እግ̮ዚአብሔር : ፄዋ ሕዝ̮ቡ ፤
ይት̮ፌሣ̣ሕ : ያዕቆብ : ወይት̮ሐሠ̣ይ : እስ̮ራኤል ።
🎥 መዝሙር 52 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፫
በእንተ ሕዝቅያስ
እግ̮ዚኦ : በስምከ : አድ̮ኅነኒ̣ ፤
ወበኃይ̮ልከ : ፍታሕ : ሊተ ፤
እግ̮ዚኦ : ስም̮ዐኒ̣ : ጸሎትየ ፤
ወአጽ̮ምዕ : ቃለ አፉየ ፤
እስ̮መ ነኪራን : ቆሙ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወኀያ̣ላን : ኀሠሥዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ወኢረሰ̣ይዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : ቅድ̮ሜሆሙ ፤
ናሁ : እግ̮ዚአብሔር : ይረድ̣አኒ̣ ፤
ወእግ̮ዚእየ : ያድኅና : ለነፍ̮ስየ ፤
ወይመይ̣ጣ : ለእኪ̣ት : ዲበ ጸላእትየ ፤
ወበጽድ̮ቅከ : ሠር̣ዎሙ ፤
ዘእም̮ፈቃድየ : እሠው̣ዕ : ለከ ፤
እገኒ̣ : ለስምከ : እግ̮ዚኦ : እስ̮መ ሠና̣ይ ፤
እስ̮መ እም̮ኵሉ̣ : ምን̮ዳቤየ : አድ̮ኀን̮ከኒ̣ ፤
ወርእ̮የት : ዐይ̮ንየ : በጸላእትየ ።
🎥 መዝሙር 53 ቪዲዮ
መዝሙር ፶ወ፬
በእንተ ርእሱ : ወሕዝቅያስ : ወመቃብያን
አጽ̮ምዐኒ̣ : እግ̮ዚኦ : ጸሎትየ ፤
ወኢትት̮ሀየየኒ̣ : ስእ̮ለትየ ፤
ነጽ̣ረኒ̣ : ወስም̮ዐኒ̣ ፤
ተከ̣ዝ̮ኩ : ደን̮ገፅ̮ኩ : ወተዛዋዕ̮ኩ ፤
እም̮ቃለ ጸላኢ : ወእም̮ሥቃየ ኀጥእ ፤
እስ̮መ ሜጥዋ̣ : ለዐመፃ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወቆሙ : ላዕ̮ሌየ : ያመን̮ስዉኒ ፤
ወደን̮ገፀኒ̣ : ልብ̣የ : በላዕ̮ሌየ ፤
ወመጽ̮አኒ̣ : ድን̮ጋፄ ሞት ፤
ፍር̮ሀት : ወረዐድ : አኀዘኒ̣ : ወደፈነ̣ኒ̣ : ጽል̮መት ፤
ወእቤ : መኑ̣ : ይሁበኒ̣ : ክን̮ፈ : ከመ ርግ̮ብ ፤
እስ̮ርር : ወአዕ̮ርፍ ፤
ናሁ : አር̮ኀቁ̣ : ተኃጥ̮ኦ : ወቤት̮ኩ : ውስ̮ተ በድ̮ው ፤
እሴ̣ፈ̣ዎ : ለዘያድ̮ኅነኒ̣ ፤
እም̮ዕን̮ባዜ ነፍ̮ስየ : ከመ ዐው̮ሎ ፤
አስ̮ጥሞ̣ሙ : እግ̮ዚኦ : ወምትር : ልሳ̣ናቲሆሙ ፤
እስ̮መ ርኢኩ : ዐመፃ : ወቅስ̮ተ : ውስ̮ተ ሀገር ፤
እስ̮መ መዓል̮ተ : ወሌሊተ : ዕጉት : ውስ̮ተ አረፋቲሃ ፤
ዐመፃ : ወስራሕ : ወኀጢአት : ማእ̮ከላ ፤
ወኢይ̣ርሕቅ : እመ̣ር̮ሕባ : ጕሕ̮ሉት ፤
ሶበሰ̣ : ጸላኢ : ጸዐለኒ̣ : እም̮ተዐገ̣ሥ̮ኩ ፤
ወሶበሂ : ጸላኢ : አዕ̮በየ : አፉሁ : ላዕ̮ሌየ : እም̮ተኀባእ̮ክዎ̣ ፤
ወአን̮ተሰ̣ : ብእሲ : ዘከመ ነፍ̮ስየ ፤
ማእ̮ምርየ : ወዐው̮ቅየ ፤
ዘኅቡረ : አስ̮ተጥዐም̮ከ : ሊተ : መባልዕ̮ተ ፤
ወነሐው̣ር : ቤተ እግ̮ዚአብሔር : በአሐዱ : ልብ̣ ፤
ይም̮ጽኦሙ : ሞት : ወይረዱ : ውስ̮ተ ሲኦል : ሕያዋኒሆሙ ፤
እስ̮መ እኩ̣ይ : ማእ̮ከሎሙ : ውስ̮ተ አብ̮ያቲሆሙ ፤
ወአን̮ሰ : ጸራሕ̮ኩ : ኀበ እግ̮ዚአብሔር : አም̮ላኪየ : ወሰም̮ዐኒ̣ ፤
ሠር̮ከ : ወነግ̮ሀ : ወመዓል̮ተ : እነግ̣ር ፤
አየድ̣ዕ : ወኢሰም̮ዑኒ : ቃልየ ፤
አድ̮ኅና̣ : በሰላም : ለነፍ̮ስየ : እም̮እለ̣ ይት̮ቃረ̣ኑኒ̣ ፤
እስ̮መ ይበዝ̣ኁ : እም̮እለ̣ ምስ̮ሌየ ፤
ይስ̮ማዕ : እግ̮ዚአብሔር : ወያኅ̮ሥሮ̣ሙ ፤
ዘሀሎ̣ : እም̮ቅድ̮መ ይት̮ፈጠር : ዓለም ፤
እስ̮መ አል̮ቦሙ : ቤዛ ፤
ወኢፈር̮ህዎ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር ፤
ወሰፍ̮ሐ : እዴሁ : ለፈድይ ፤
ወአር̮ኰሱ : ሥር̮ዐቶ ፤
ወተናፈቁ : እመ̣ዓተ ገጹ̣ ፤
ወቀር̮በ : ልቡ̣ ፤
ወጽሕ̮ደ : እም̮ቅብ̮ዕ : ነገሩ ፤
እሙ̣ን̮ቱሰ̣ : ማዕበል : ያሰጥ̣ሙ ፤
ግድፍ : ላዕ̮ለ እግ̮ዚአብሔር : ኅሊ̣ናከ : ወውእቱ : ይሴስ̣የከ̣ ፤
ወኢይ̣ሁቦ : ሁከተ : ለጻድቅ : ለዓለም ፤
አን̮ተ : እግ̮ዚኦ : አጽ̮ድፎ̣ሙ : ውስ̮ተ ዐዘቅ̮ተ ሞት ፤
ዕድ̮ወ ደም : ወጽልሕዋን : ኢይ̣ናፍ̣ቁ : በመዋዕሊሆሙ ፤
ወአን̮ሰ : ተወከ̣ል̮ኩከ : እግ̮ዚኦ ።
🎥 መዝሙር 54 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፭
በእንተ መቃብያን
ተሣሀለኒ̣ : እግ̮ዚኦ : እስ̮መ ኬደኒ̣ : ሰብ̮እ ፤
ወኵሎ̣ : አሚረ : አስ̮ርሐኒ̣ : ቀት̮ል ፤
ወኬዱኒ : ፀርየ : ኵሎ̣ : አሚረ : በኑኀ ዕለት ፤
እስ̮መ̮ ብዙኃን : እለ̣ ጸብ̮ኡኒ : ወፈራህ̮ኩ ፤
ወአን̮ሰ : ኪያከ : ተወከ̣ል̮ኩ : እግ̮ዚኦ ፤
በእግ̮ዚአብሔር : እሴብ̣ሕ : ቃልየ ፤
ወበእግ̮ዚአብሔር : ተወከ̣ል̮ኩ : ኢይ̣ፈር̣ህ : ምን̮ተ : ይሬስ̣የኒ̣ : ዘሥጋ ፤
ወኵሎ̣ : አሚረ : ያስ̮ቈር̣ሩኒ : ዘነበብ̮ኩ ፤
ወላዕ̮ሌየ : ይመክ̣ሩ : ኵሎ̣ : እኩ̣የ ፤
ይጸን̣ሑኒ : ወይት̮ኀብ̣ኡኒ ፤
እሙ̣ን̮ቱሰ̣ : ሰኰናየ : ያስ̮ተሐይ̣ጹኒ ፤
ወዘል̮ፈ : ይጸን̣ሕዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ወኢታድኅኖሙ : ወኢ : በምን̮ትኒ ፤
ወታጸድ̣ፎሙ : ለአሕዛብ : በመዓትከ ፤
አም̮ላኪየ : እነግ̣ረከ̣ : ሕይ̮ወትየ ፤
ወአን̮በር̮ኩ : አን̮ብዕየ : ቅድ̮ሜከ : በከመ አዘ̣ዝከ ፤
ለይግ̮ብኡ : ፀርየ : ድኅ̮ሬሆሙ ፤
አመ ዕለተ እጼው̣ዐከ̣ ፤
ናሁ : አእ̮መር̮ኩ : ከመ አም̮ላኪየ : አን̮ተ ፤
በእግ̮ዚአብሔር : እሴብ̣ሕ : ቃልየ ፤
በእግ̮ዚአብሔር : ይከብ̣ር : ዘነበብ̮ኩ ፤
ወበእግ̮ዚአብሔር : ተወከ̣ል̮ኩ : ኢይ̣ፈር̣ህ : ምን̮ተ : ይሬስ̣የኒ̣ : ሰብ̮እ ፤
እም̮ኀቤየ : እሁብ : ብፅ̮ዐትየ : ለስብ̮ሐቲከ ፤
እስ̮መ አድ̮ኀን̮ካ : ለነፍ̮ስየ : እሞ̣ት ፤
ወለአዕይ̣ን̮ትየኒ : እም̮አን̮ብዕ ፤
ወለእገርየኒ : እም̮ዳኅ̮ፅ ፤
ከመ አሥ̮ምሮ̣ : ለእግ̮ዚአብሔር : በብሔረ ሕያዋን ።
🎥 መዝሙር 55 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፮
በእንተ መቃብያን
ተሣሀለኒ̣ : እግ̮ዚኦ : ተሣሀለኒ̣ ፤
እስ̮መ ኪያከ : ተወከ̣ለት : ነፍ̮ስየ ፤
ወተወከ̣ል̮ኩ : በጽላሎተ ክነፊከ ፤
እስ̮ከ ተኀል̣ፍ : ኀጢአት ፤
እጸር̣ሕ : ኀበ እግ̮ዚአብሔር : ልዑል ፤
ኀበ እግ̮ዚአብሔር : ዘረድ̮አኒ̣ ፤
ፈነ̣ወ : እም̮ሰማይ : ወአድ̮ኀነኒ̣ ፤
ወወሀቦሙ : ኀሣረ : ለእለ̣ ኬዱኒ ፤
ፈነ̣ወ : እግ̮ዚአብሔር : ሣህ̮ሎ : ወጽድ̮ቆ ፤
ወአድ̮ኀና : ለነፍ̮ስየ : እማ̣እ̮ከለ አናብስ̮ት ፤
ወኖም̮ኩ : ድን̮ጉፅየ ፤
ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው : ስነኒሆሙ : ሐጽ̣ : ወኲናት ፤
ወልሳ̣ኖሙኒ : በሊ̣ኅ : መጥ̮ባሕ̮ት ፤
ተለዐለ : እግ̮ዚአብሔር : መል̮ዕል̮ተ ሰማያት ፤
ወበኵሉ̣ : ምድ̮ር : ስብ̮ሐቲሁ ፤
መሥ̮ገር̮ተ : አስ̮ተዳለዉ : ለእገርየ ፤
ወቀጽ̮ዕዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ከረዩ : ግበ̣ : ቅድ̮ሜየ : ወወድ̮ቁ : ውስ̮ቴቱ ፤
ጥቡዕ : ልብ̣የ ፤
እግ̮ዚኦ : ጥቡዕ : ልብ̣የ : ጥቡዕ : ልብ̣የ : እሴብ̣ሕ : ወእዜም̣ር ፤
ወይት̮ነሣእ : ክብ̮ርየ ፤
ወእት̮ነሣ̣እ : በመዝሙር : ወበመሰን̮ቆ ፤
ወእት̮ነሣ̣እ : በጽባሕ ፤
እገኒ̣ : ለከ : በውስ̮ተ አሕዛብ : እግ̮ዚኦ ፤
ወእዜም̣ር : ለከ : በውስ̮ተ ሕዝ̮ብ ፤
እስ̮መ ዐብ̮የት : እስ̮ከ ሰማያት : ምሕ̮ረትከ ፤
ወእስ̮ከ ደመ̣ናት : ጽድ̮ቅከ ፤
ተለዐለ : እግ̮ዚአብሔር : መል̮ዕል̮ተ ሰማያት ፤
ወበኵሉ̣ : ምድ̮ር : ስብ̮ሐቲሁ ።
🎥 መዝሙር 56 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፯
በእንተ መቃብያን
እመ̣ሰ̣ : አማን : ጽድ̮ቀ : ትነቡ̣ ፤
ወርት̮ዐ : ትኴን̣ኑ : ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው ፤
እስ̮መ በልብ̣ክሙ : ኀጢአተ : ትገብ̣ሩ : በዲበ ምድ̮ር ፤
ወጽልሑተ : ይጸፍ̣ራ : እደዊክሙ ፤
ተነክ̮ሩ : ኃጥኣን : እማ̣ሕፀን ፤
እም̮ከር̮ሥ : ስሕ̮ቱ : ወነበቡ : ሐሰ̣ተ ፤
ወመዓቶሙኒ : ከመ ሕም̮ዘ አር̮ዌ ምድ̮ር ፤
ወከመ አር̮ዌ ምድ̮ር : ጽምም̮ት : እዘኒሃ ፤
እን̮ተ ኢትሰም̣ዕ : ቃለ : ዘይረቅ̣ያ ፤
ወእን̮ዘ ይሤር̣ያ : መሠር̣ይ : ጠቢብ ፤
እግ̮ዚአብሔር : ይሰብ̣ር : ስነኒሆሙ : በውስ̮ተ አፉሆሙ ፤
ወይሰብ̣ር : እግ̮ዚአብሔር : ጥረሲሆሙ : ለአናብስ̮ት ፤
ወየኀስ̣ሩ : ከመ ማይ : ዘይት̮ከዐው ፤
ወይዌስ̣ቅ : ቀስ̮ቶ : እስ̮ከ ያደክ̣ሞሙ ፤
ወየኀ̣ል̣ቁ : ከመ ሠም̮ዕ : ዘይት̮መሰ̣ው ፤
ወድ̮ቀት : እሳት : ወኢርኢክዋ̣ : ለፀሓይ ፤
ዘእን̮በለ ይት̮ዐወቅ : ሦክክሙ : ኅለ̣ተ : ኮነ ፤
ከመ ሕያዋን : በመዓቱ : ይውኅጠክ̣ሙ ፤
ይት̮ፌሣ̣ሕ : ጻድቅ : ሶበ ይሬኢ : በቀለ ፤
ወይት̮ኀፀ̣ብ : እዴሁ : በደመ ኃጥእ ፤
ወይብ̮ል : ሰብ̮እ : ቦኑ : እን̮ጋ : ፍሬ : ለጻድቅ ፤
ወቦኑ : እን̮ጋ : እግ̮ዚአብሔር : ይፈት̣ሕ : ሎሙ : በዲበ ምድ̮ር ።
🎥 መዝሙር 57 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፰
አድ̮ኅነኒ̣ : እግ̮ዚኦ : እም̮ፀርየ ፤
ወአን̮ግፈኒ̣ : እም̮እለ̣ ቆሙ : ላዕ̮ሌየ ፤
ወባልሐኒ̣ : እም̮ገበር̮ተ ዐመፃ ፤
ወአድ̮ኅነኒ̣ : እም̮ዕድ̮ወ ደም ፤
እስ̮መ ናሁ : ነዐውዋ̣ : ለነፍ̮ስየ ፤
ወቆሙ : ላዕ̮ሌየ : ኀያ̣ላን ፤
አኮ̣ : በአበሳየ : ወአኮ̣ : በጌጋይየ : እግ̮ዚኦ ፤
ዘእን̮በለ ዐመፃ : ሮጽ̮ኩ : ወአር̮ታዕ̮ኩ ፤
ተን̮ሥእ : ተቀበ̣ለኒ̣ : ወርኢ ፤
አን̮ተ : እግ̮ዚኦ : አም̮ላከ ኀያ̣ላን : ንጉሠ እስ̮ራኤል ፤
ሐውጾ̣ሙ : ለኵሎ̣ሙ : አሕዛብ : ወተሣ̣ሀሎ̣ሙ ፤
ወኢትሣ̣ሀሎ̣ሙ : ለኵሎ̣ሙ : ገበር̮ተ ዐመፃ ፤
ይት̮መየጡ : ሠር̮ከ : ወይር̮ኀቡ : ከመ ከል̮ብ : ወይዑዱ : ሀገረ ፤
ናሁ : ይነቡ̣ : በአፉሆሙ ፤
ወሰይ̮ፍ : ውስ̮ተ ከናፍሪሆሙ ፤
ወዘሂ : ትሰም̣ዖሙ : አን̮ተ : እግ̮ዚኦ : ትሥሕቆሙ ፤
ወመነ̣ን̮ኮሙ : ለኵሎ̣ሙ : አሕዛብ ፤
አማሐፅ̣ን : ኀቤከ : ኃይ̮ልየ ፤
እስ̮መ አም̮ላኪየ : ወምስ̮ካይየ : አን̮ተ ፤
ይብ̮ጽሐኒ̣ : ሣህ̮ሉ : ለአም̮ላኪየ : አም̮ላኪየ ፤
አርእ̮የኒ̣ : በጸላእትየ ፤
ኢትቅ̮ትሎ̣ሙ : ከመ̮ ኢይ̣ር̮ስዑ : ሕገ̣ከ ፤
ዝርዎሙ : በኃይ̮ልከ ፤
አጽ̮ድፎ̣ሙ : አም̮ላኪየ : ወረዳኢየ ፤
ኀጢአተ አፉሆሙ : ወቃለ ከናፍሆሙ ፤
ወይሠ̣ገ̣ሩ : በትዕቢቶሙ ፤
ወበመር̮ገሞሙ : እም̮ሐሰ̣ቶሙ : ይት̮ዐወ̣ቅ : ደኀሪቶሙ ፤
ወየኀል̣ቁ : በደኀሪ : መቅ̮ሠፍ̮ት ፤
ወያእ̮ምሩ : ከመ አም̮ላከ ያዕቆብ : ይኴን̣ን : እስ̮ከ አጽ̮ናፈ ምድ̮ር ፤
ይት̮መየጡ : ሠር̮ከ : ወይር̮ኀቡ : ከመ ከል̮ብ : ወይዑዱ : ሀገረ ፤
እሙ̣ን̮ቱሰ̣ : ይዘረ̣ዉ : ለበሊዕ ፤
እመ̣ሰ̣ : ጸግ̮ቡ : ወአን̮ጐር̮ጐሩ ፤
ወአን̮ሰ : እሴብ̣ሕ : በኃይ̮ልከ ፤
ወእት̮ፌሣ̣ሕ : በጽባሕ : ምሕ̮ረትከ ፤
እስ̮መ ኮንከኒ̣ : ምስ̮ካይየ ፤
ወጸወንየ : በዕለተ ምን̮ዳቤየ ፤
ረዳኢየ : አን̮ተ : ወለከ : እዜም̣ር : ለአም̮ላኪየ ፤
እስ̮መ አም̮ላኪየ : ወምስ̮ካይየ : አን̮ተ ፤
አም̮ላኪየ : ውእቱ : ሣህ̮ልየ ።
🎥 መዝሙር 58 ቪዲዮ
መዝሙር፶ወ፱
በእንተ መቃብያን
እግ̮ዚኦ : ገደፍ̮ከነ̣ : ወነሠት̮ከነ̣ ፤
ቀሠፍ̮ከነ̣ሂ : ወተሣሀል̮ከነ̣ ፤
አድ̮ለቅ̮ለቃ̣ : ለምድ̮ር : ወሆካ̣ ፤
ወፈወስ̮ካ : ቍስ̮ላ : እስ̮መ አን̮ቀል̮ቀለት ፤
አር̮አይ̮ኮሙ : ዕጹባተ : ለሕዝ̮ብከ ፤
ወአስ̮ተይ̮ከነ̣ : ወይ̮ነ : መደን̮ግፀ ፤
ወወሀብ̮ኮሙ : ትእ̮ምር̮ተ : ለእለ̣ ይፈር̣ሁከ ፤
ከመ ያም̮ሥጡ : እም̮ገጸ̣ ቅስ̮ት ፤
ወይድ̮ኀኑ : ፍቁራኒከ ፤
አድ̮ኅን : በየማንከ : ወስም̮ዐኒ̣ ፤
እግ̮ዚአብሔር : ነበበ : በመቅ̮ደሱ ፤
እት̮ፌሣ̣ሕ : ወእት̮ካፈ̣ል : ምህር̮ካ ፤
ወእሳ̣ፈ̣ር : አዕ̮ጻዳተ ቈላ̣ት ፤
ዚኣየ : ውእቱ : ገለዓድ : ወዚኣየ : ምናሴ ፤
ወኤፍ̮ሬም : ምስ̮ማከ ርእ̮ስየ ፤
ወይሁዳ : ንጉሥየ ፤
ወሞአብ : ካህን : ተስ̮ፋየ ፤
ዲበ ኤዶምያስ : እሰፍ̣ሕ : መከየድየ ፤
ሊተ : ይገን̣ዩ : ኢሎፍ̮ሊ ፤
መኑ̣ : ይወስ̣ደኒ̣ : ሀገረ ጥቅ̮ም ፤
ወመኑ̣ : ይመር̣ሐኒ̣ : እስ̮ከ ኤዶምያስ ፤
አኮ̣ኑ : አን̮ተ : እግ̮ዚኦ : ዘገደፍ̮ከነ̣ ፤
ወኢትወፅ̣እ : አም̮ላክነ : ምስ̮ለ ኃይ̮ልነ ፤
ሀበነ̣ : ረድ̮ኤተ : ለምን̮ዳቤነ ፤
ወከን̮ቱ : ተአም̣ኖ : በሰብ̮እ ፤
በእግ̮ዚአብሔር : ንገብ̣ር : ኀይ̮ለ ፤
ወውእቱ : ያኀሥ̣ሮሙ : ለእለ̣ ይሣቅ̣ዩነ ።
🎥 መዝሙር 59 ቪዲዮ
መዝሙር ፷
በእንተ ትሩፋን
ስም̮ዐኒ̣ : አም̮ላኪየ : ስእ̮ለትየ ፤
ወአጽ̮ምዐኒ̣ : ጸሎትየ ፤
እም̮አጽ̮ናፈ ምድ̮ር : ጸራሕ̮ኩ : ኀቤከ : ሶበ ቀብ̮ጸኒ̣ : ልብ̣የ ፤
ወእም̮ዕብ̮ን : አል̮ዐል̮ከኒ̣ ፤
ወመራሕከኒ̣ : እስ̮መ ተስ̮ፋየ : ኮን̮ከኒ̣ ፤
ማኅፈድ : ጽኑዕ : ቅድ̮መ ገጸ̣ ጸላኢ ፤
እነብ̣ር : ቤተከ : ለዓለም ፤
ወእት̮ከደ̣ን : በጽላሎተ ክነፊከ ፤
እስ̮መ አን̮ተ : አም̮ላኪየ : ሰማዕ̮ከኒ̣ : ጸሎትየ ፤
ወወሀብ̮ኮሙ : ርስ̮ተ : ለእለ̣ ይፈር̣ሁከ ፤
እም̮ዕለት : ዕለተ : ይዌስ̣ክ : ንጉሥ : ዓመቲሁ ፤
ወእስ̮ከ መዋዕለ ትው̮ል̣ደ ትው̮ል̣ድ ፤
ወይነብ̣ር : ለዓለም : ቅድ̮መ እግ̮ዚአብሔር ፤
መኑ̣ : የኀሥ̣ሥ : ሣህ̮ሎ : ወጽድ̮ቆ ፤
ከመዝ : እዜም̣ር : ለስምከ : ለዓለም ፤
ከመ ተሀበኒ̣ : ተም̮ኔትየ : ኵሎ̣ : አሚረ ።
🎥 መዝሙር 60 ቪዲዮ
